እስክንድር ነጋ፣ አንዱዓለም አራጌ፣ አሕመዲን ጀበል ሌሎችም እስረኞች ተፈቱ

Описание к видео እስክንድር ነጋ፣ አንዱዓለም አራጌ፣ አሕመዲን ጀበል ሌሎችም እስረኞች ተፈቱ

እስክንድር ነጋ፣ አንዷለም አራጌ፣ አሕመድ ሙስጠፋ፣ አሕመዲን ጀበልና ሌሎች እስረኞች ዛሬ አመሻሹ ላይ ሲፈቱ በርካታ ቁጥር ያለው ሕዝብ በቃሊቲ ማረሚያ ቤት በመገኘት ደስታውን ሲገልፁ ነበር፡፡
Originally published at - https://amharic.voanews.com/a/prisone...

Комментарии

Информация по комментариям в разработке