#hawaz

Описание к видео #hawaz

#ሀዋዝ #hawaz #ሐዋዝ #ሀዋዝተገኝ #hawaztegegn #zemarihawaz #hawaztegegninterviw #hawazinterview #ሀዋዝተመለሰ #ሀዋዝተገኝተመለሰ#hawaz mareyam beye mezmur #mareyam beye mezmur #mareyam beye #መድሀኒአለም #መድሃኒዐለም #መድህኒያለም #መድሃኔዓለም #መድሃኔዓለም
#ዘማሪት #ዮርዳኖስ #ደረጀ #Yordanos
#ተክለሃይማኖት #ተክለሀይማኖት #ተክለሐይማኖት #ማርያም #አስተርዮ_ማርያም #ድንግል_ማርያም #መዝሙር #ኮመንትያድርጉ #መድሀኒአለም #መዝሙር #ጊዮርጊስ #ethiopianorthodoxchurch #ሚካኤል #michael #ኪዳነምህረት #ቅዱስ_ገብርኤል #የማርያም_መዝሙር #የአመቤታችን_መዝሙር #teklehaymanot #የተክለሃይማኖት_መዝሙር
#like_ያድርጉ #comment #amharic #ethiopia #abaytv #amanuel #Gabriel
#ethiodaily #teklehaymanot #eotc eotc#mahtot #medhanialem #ሀዋዝ #hawaz #ሐዋዝ #ሀዋዝተገኝ #hawaztegegn #zemarihawaz #hawaztegegninterviw #hawazinterview #ሀዋዝተመለሰ #ሀዋዝተገኝተመለሰ
ማርያም ብዬ እዘምራለሁ
እንደ አባቶቼ እጠራታለሁ
በያሬድ ዜማ በአዲሱ ቅኔ
ልዘምርላት በእድሜ ዘመኔ
ማርያም ብዬ……..
በእሳት መታጠቂያ ታጥቋል ባለቅኔው ……..ማርያም ብዬ
መንፈስ ይማርካል ማህሌተ ገንቦው ……..ማርያም ብዬ
በወርቁ ጽና ላይ አርጓል ጸሎቴ ……..ማርያም ብዬ
በአማኑኤል እናት በአንቺው በእመቤቴ
ማርያም ብዬ እዘምራለሁ
እንደ አባቶቼ እጠራታለሁ
በያሬድ ዜማ በአዲሱ ቅኔ
ልዘምርላት በእድሜ ዘመኔ
ማርያም ብዬ……..
በክብር ደመና ተሞልቷል መቅደሱ ……..ማርያም ብዬ
ድንግል ያንቺ ምልጃ ስቦናል ወደእርሱ ……..ማርያም ብዬ
ሆነሽ ተገኝተሻል ሁለተኛ ሰማይ ……..ማርያም ብዬ
ጌታ ከአንቺ ወጥቷል የፅድቃችን ፀሐይ
ማርያም ብዬ እዘምራለሁ
እንደ አባቶቼ እጠራታለሁ
በያሬድ ዜማ በአዲሱ ቅኔ
ልዘምርላት በእድሜ ዘመኔ
ማርያም ብዬ……..
አልጠግብም ስጠራሽ ማር ነሽ ለከንፈሬ ……..ማርያም ብዬ
ሰአሊ ለነ እያልኩሽ አለሁ እስከዛሬ ……..ማርያም ብዬ
ፀጋሽ ቤቴን ሞልቶ ተትረፈረፈልኝ ……..ማርያም ብዬ
ሀዘን እና ለቅሶ ከኋላ ቀረልኝ
ማርያም ብዬ እዘምራለሁ
እንደ አባቶቼ እጠራታለሁ
በያሬድ ዜማ በአዲሱ ቅኔ
ልዘምርላት በእድሜ ዘመኔ
ማርያም ብዬ……..
የባለጋራዬ ምሽጉ ፈረሰ ……..ማርያም ብዬ
በመስቀል ስር ከብሬ እንባዬ ታበሰ ……..ማርያም ብዬ
አልፈራም ከእንግዲ አለችኝ መከታ ……..ማርያም ብዬ
ቁስሌን የምትፈውስ እስሬን የምትፈታ
ማርያም ብዬ እዘምራለሁ
እንደ አባቶቼ እጠራታለሁ
በያሬድ ዜማ በአዲሱ ቅኔ
ልዘምርላት በእድሜ ዘመኔ
ማርያም ብዬ እዘምራለሁ
እንደ አባቶቼ እጠራታለሁ
በያሬድ ዜማ በአዲሱ ቅኔ
ልዘምርላት በእድሜ ዘመኔ

Комментарии

Информация по комментариям в разработке