ነገ አየዋለሁ አትበሉ :አሁኑኑ እዩት : !

Описание к видео ነገ አየዋለሁ አትበሉ :አሁኑኑ እዩት : !

#ethiobestrealestate በአዲስ ዓመት በአዲስ እጹብ ድንቅ ልጅ ትገኝተናል! የዛሬ እጹብ ድንቅ ልጆች እንግዳችን ህጻን እሌኒ ሚልኪያስ ትባላለች ስትወለድ ባጋጠማት ስፒና ቢፊዳ በሚባል በሽታ ምክንያት ቆማ መራመድ የማትችል ሲሆን ነገር ግን ዛሬ በእጹብ ድንቅ ልጆች ፕሮግራማችን ላይ ቀርባ 100ሜትር የዋና ገንዳ እየዋኘች ልታቋርጥ ነው፡፡ ይህንን የዋና ገንዳ እየዋኝች የምታቋርጥ ከሆነ ከ400ሺህ ብር በላይ በገንዘብ እና በአይነት ሽልማት ይሰጣታል፡፡ ዋኝታ ሽልማቷን ትወስዳለች ወይስ አትወስድም? የዚህ ቪድዮ መጨረሻ መልሱን ይዞ ይጠብቃቹሃል፡፡ እንዲሁም ደግሞ በመሱድ ነስሮ የተያዘውን የ19ሰዓት ሪከርድ የምትሰብረው ከሆን ደግሞ ተጨማሪ የ100,000 ብር ተሸላሚ ትሆናለች!

የዶንኪ ትዩብን አገልግሎት ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ
https://storm-visage-37a.notion.site/...

Join us for an incredible journey as we celebrate the determination and spirit of a beautiful baby girl born with Spina Bifida. Despite her challenges, she is ready to take on the remarkable feat of swimming 100 meters in the pool!

In this video, watch her as she swims for not only the joy of the challenge but also for a chance to win 400,000 Birr and prizes! But that's not all—if she breaks the legendary record of 19 hours held by Musud Nesro, she’ll receive an additional 100,000 Birr!

Will she complete the swim and claim her well-deserved reward? Tune in to find out and be inspired by her courage and resilience!

📌Subscribe መጻጉ ሚዲያ
   / @metsagumedia  


ውድ የዶንኪትዩብ ቤተሰቦቻችን እንኳን ለ 2017ዓ.ም የኢትዮጵያዊያን ዘመን መለወጫ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! እያልን በዓሉ ያቀድነው የሚሳካበት፣የተመኘነው የሚሰምርበት፣ እንዲሆን እየተመኘን ከ20 ቀን በላይ የተዘጋጀንበትን የእጹብ ድንቅ ልጆች ፕሮግራማችንን እነሆ!!!


We are excited to share our wonderful program that we've been preparing for over 20 days. This special celebration is filled with vibrant festivities, heartfelt moments, and the joy of togetherness. Our hope is that this festival brings success and fulfills the wishes we all hold dear.

Join us as we celebrate our culture, traditions, and the spirit of unity. We can't wait for you to experience the excitement and happiness we’ve crafted just for you!

#ethiopiannewyear #Celebration #DonkikFamily #festivities #Inspiration #spinabifida #100MeterSwim #overcomingobstacles

Комментарии

Информация по комментариям в разработке