የኢትዮጵያን ህዝብ አዕምሮ አውዳሚ ልምምዶች | (ክፍል-5) ጎጂ ልምምዶች (መዳፍ ማንበብ፣ ከሥጋ ወጥቶ መብረር፣ Reincarnation) በመጋቢ ተኩ ከበደ

Описание к видео የኢትዮጵያን ህዝብ አዕምሮ አውዳሚ ልምምዶች | (ክፍል-5) ጎጂ ልምምዶች (መዳፍ ማንበብ፣ ከሥጋ ወጥቶ መብረር፣ Reincarnation) በመጋቢ ተኩ ከበደ

ይህ ቻናል በመጋቢ ተኩ ከበደ የሚዘጋጅ ሲሆን ስለ ትንቢተ ዳንኤልና የዮሐንስ ራዕይ መጻህፍት፤ ስለ ሰው ሦስትነትና አንድነት፤ ስለ ፍጻሜ ዘመን እርግጠኝነትና ምልክቶች (End Time Proofs & Signs)፤ ስለ ቤተ ክርስቲያን መነጠቅ (The Raptue of Saints)፤ ስለ ሰባኛው ሱባዔ ታላቁ መከራ (The Seventieth-Seven Tribulation Period)፤ ስለ ክርስቶስ ዳግም ምፅዐት (The Advent of Jesus Christ)፤ ስለ ሺህ ዓመት (The Millennium Age) እና ስለ ዘላለም መንግሥት (Eternal Life)፣ ስለ መጽሐፍ ቅዱስና ሳይንስ ግንኙነት (The Bible & Science) የሚያስተምር ፕሮግራም ነው፡፡

Комментарии

Информация по комментариям в разработке