🔴ቤት እያለኝ በሰው ቤት እንከራተታለሁ፤ መኪና እያለኝ አልነዳም፤ ቤቴ ሰላም የለውም።

Описание к видео 🔴ቤት እያለኝ በሰው ቤት እንከራተታለሁ፤ መኪና እያለኝ አልነዳም፤ ቤቴ ሰላም የለውም።

በዚህ ቪዲዮ ህይወታችን ግራ የገባን፣ መውለድ ያልቻላችሁ፣ ቤተሰባችሁ ሰላም ያጣ፣ በንብረታችሁ መጠቅቀም ያምቻላችሁ እና በትዳራችን መግባባትና ሰላም ካጣችሁ ይሄን ቪዲዮ እስከመጨረሻው ተመልከቱት። 19 ዓመት በየገዳማቱ ተንከራታለች አሁን ኝ በዚህ ጸበል ሴት ልጅ ወልዳለች። ቤቱ በተለያየ ጠረን ባለቤቱን የሚረብሻት ልጆቹ ትምህርታቸውን መከታተል አለመቻላችው እና መኪና ገዝቶ መስራት ስላልቻለ ለሌላ ሰው ሰጥቶ ነበር አሁን ተፈውሷል።

ታላቅ የምስራች ወደ ታምረኛው በርሜል ደለጎ ኪዳነምህረት ጉዞ መነሻ ጥቅምት 8 መመለሻ ጥቅምት 18/2017 ዓ.ም ሲሆን በኤማሁስ የበጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር በጓዝ የምትፈልጉ በ 0945160000 እና 0940141516 ደውለው መመዝገብ ይችላሉ። ተጨማሪ መረጃ ከፈለጉ መገናኛ ከዲያስፕራ ህንጻ ጀርባ AB STAR ህንጻ 8ኛ ፎቅ ያገኙናል።

ቻናላችን subscribe,like,share በማድረግ የበለጠ መረጃ ያግኙ።

ኤማሁስ የበጎአድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር
ስቡሀ ሚዲያ ድንቅ ድንቅ ምስክርነቶችን ወደናተ ያደርሳል
ሚዲያው የተሻለ ስራ እንዲሰራ ማገዝ ለምትፈልጉ
0945160000/0922472864 አካውንት 1000304264792 ዲ/ሀይለማርያም አባይነው።
በሀገር ውስጥና በውጭ ያላችሁ የእግዚአብሔር ቸርነት
የመቤታችን አማላጅነት የሰማቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥበቃ አይለየን አሜን።ወደታምረኛው በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጠበልና ወደምርት ደለጎ ቅድስት ኪዳነምረት እንዲሁም ወደተለያዩ ገዳማት ጉዞ እናደርጋለን።

Комментарии

Информация по комментариям в разработке