#comparison

Описание к видео #comparison

"Comparison" Means comparing two or more things. I’ll show you how to compare people, places, and things correctly in English. In order to use comparisons, we use adjectives and adverbs to compare things.
This lesson will help you compare things and actions correctly.
Learn the easy way to make comparisons correctly, once and for all.

"ንጽጽር" ማለት ሁለት ወይም ከዚያ በላይ ነገሮችን ማወዳደር ማለት ነው። ሰዎችን፣ ቦታዎችን እና ነገሮችን በእንግሊዝኛ እንዴት በትክክል ማወዳደር እንደሚችሉ ይማራሉ። ንጽጽሮችን ለመጠቀም፣ ነገሮችን ለማነጻጸር ቅጽሎችን እና ተውሳክ ግሶችን እንጠቀማለን። ይህ ትምህርት ነገሮችን እና ድርጊቶችን በትክክል እንዲያወዳድሩ ይረዳዎታል።
ንጽጽሮችን በትክክል ለመስራት ቀላሉ መንገድ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ይማሩ።

Комментарии

Информация по комментариям в разработке