Ethiopian Lentil Stew ምስር ወጥ

Описание к видео Ethiopian Lentil Stew ምስር ወጥ

ምስር ወጡን ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉ ግብዓቶች አይነት እና መጠን

የግብዓት ዓይነቶች
100 ግራም ቀይ የሃበሻ ምስር
ምስሩን በሚገባ መልቀም እንዲሁም ቪዲዮው ላይ ባቀረብነው የምስር አስተጣጠብ መሰረት በሚገባ ማጠብ እንዳዘነጉ
2 ራስ ተለቅ ያለ ደቆ የተከተፈ ቀይ ሽንኩርት
1 የሾርባ ማንኪያ ደቆ የተከተፈ ነጭ ሽንኩርት
1 የሾርባ ማንኪያ በርበሬ
6 የሾርባ ማንኪያ ዘይት
የፈላ ውሃ ቁሌቱን ለማላላት እና ምስሩን ለማብሰል
የምትፈልጉትን ያህል ጨው

የማጣፈጫ ቅመሞች ዓይነት እና መጠን
ግማሽ የቡና ማንኪያ የማቁላያ ቅመም
1 ቁንጥር የኮረሪማ ቅመም

Комментарии

Информация по комментариям в разработке