🔴 የመድኃኔዓለም ዓመታዊ በዓል ጥቅምት 27 | ለምን ይከበራል?

Описание к видео 🔴 የመድኃኔዓለም ዓመታዊ በዓል ጥቅምት 27 | ለምን ይከበራል?

Please Don't forget to Like, Share and Subscribe to Our Channel
🔔 ሰብስክራይብ ለማድረግ ይህንን ይጫኑ ፡   / @mariham21  
መድኃኔዓለም - ጥቅምት 27 እንኳን አደረሳችሁ።
#መድኃኔዓለም
#ethiopiaorthodox #መድኃኔዓለም #ማሪሃም_ቲዩብ_mariham_tube, Ethiopia :- ጥቅምት 27 | መድኃኔዓለም | ለምን ይከበራል ? | tikimt 27 | medihanealem | ጥንተ ስቅለቱ ለመድኃኔዓለም | መድሃኔዓለም | መድሃኒአለም | መድሃኒያለም | medihaniyalem | medaneyalem | ...
ጥቅምት 27 ቀን ቤተክርስቲያናችን የመድኃኔዓለምን የስቅለት በዓል በደማቁ ታከብራለች፤ ይህም የለውጥ በዓል ነው፡፡ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ደሙን ያፈሰሰው ስጋውን የቆረሰው አንዴ ብቻ ነው እርሱም መጋቢት 27 ቀን፤ ይህ ግን በዐቢይ ጾም ስለሚውል በዐቢይ ጾም ሀዘን እንጂ ደስታ ስለሌለና በዓል ማክበር ስለማይፈቀድ፤ ወደ ጥቅምት 27 ተዛውሮ ደስ ብሎን እንድናከብረው ቤተክርስቲያ ስርዓት ሰርታልናለች፡፡
ከበዓሉ ረድኤት በረከት ይክፈለን ። አሜን
#Ye Medhanialem Mezmur | የቸሩ መድኃኔአለም መዝሙሮች || New ethiopian orthodox tewahedo mezmur
#habesha
#27 የመድኃኔዓለም በዓል መዝሙሮች Medhanealem Mezmur Collection
#orthodox #መዝሙር #new

Комментарии

Информация по комментариям в разработке