የአሸናፊ ታዬ ቃለመጠይቅ |Manyazewal Eshetu podcast EP 03

Описание к видео የአሸናፊ ታዬ ቃለመጠይቅ |Manyazewal Eshetu podcast EP 03

ወደ ማንያዘዋል እሸቱ ፖድካስት 🎙️ እንኳን ደህና መጡ::
ይህ ዘወትር ቅዳሜ ወደ እናንተ የሚቀርብ እጅግ በጣም አስተማሪ ፖድካስት ነው::የስኬታማ ሰዎች ታሪክ እና ዕይታ ስንቃኝ አብራችሁን ታደሙ::

በእያንዳንዱ ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ እጅግ በጣም ተፅኖ ፈጣሪ እና ስኬታማ ሰዎች ጋር ቁጭ ብሎ ይወያያል::የትም ያልተነገሩ ታሪኮችን ወደ እናንተ ያደርሳል::

በዚህ በሶስተኛው ክፍላችን የስብዕና ግንባታ መምህር እና የማንያዘዋል እሸቱ አስተማሪ ከሆነው ከአቶ አሸናፊ ታዬ ( ‪@ImpactSeminars‬ ) ጋር ማንያዘዋል እሸቱ ጥልቅ ውይይት ፈፅሟል::


ሰለአእምሮ አሰራር : የልጅነት conditioning በወጣነት ላይ ስላለው ተጽኖ: ስለእኛነታችን : ስለአላማችን : ስለገንዘብ አሰራር: ስለቴክኖሎጂ እና መፃኢ ጊዜ አሸናፊ ታዬ ሀሳቡን በሰፊው አብራርቷል::እስከመጨረሻው በመማር ህይወታችሁን መለውጡን እንዳትረሱ::መልካም ትምህርት::

Комментарии

Информация по комментариям в разработке