ኮሜዲያን እሸቱን ጉድ አደረግነው! "ሚስቴ የዓይኔ ብርኃኔ ናት!"

Описание к видео ኮሜዲያን እሸቱን ጉድ አደረግነው! "ሚስቴ የዓይኔ ብርኃኔ ናት!"

📌የዶንኪ ትዩብን አገልግሎት ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ!!!
https://storm-visage-37a.notion.site/...

የዛሬው የአንድ ሰው ህይወት እንግዳችን አትሌት ተስፋዬ ጄፋር  ይባላል ገና በልጅነቱ በደረሰበት አደጋ አንድ አይኑን ያጣው ተስፋ በቆረጠበት ሰዓት ወላጅ አባቱ ዲያቆን የመሆን ህልማቸው  ባይሳካላቸው የልጃቸውን አጋጣሚ ወደ መልካም ዕድል በመውሰድ ልጃቸው አትሌት ተስፋዬን ወደ ሚያስቀድሱበት ደብር ሄደው ለየኔታ የ ቤተክርስትያን አገልጋይ ይሆንላቸው ዘንድ ፊደል እዲቆጥርላቸው  አስገቡት ተስፋዬም ሀ ብሎ መማር እና ማገልገል ጀመረ ከዛም ወደ ዘመናዊ ትምህር በመግባት ትምህርቱን መከታተል ጀመረ ሆኖም ቤተሰቦቹን ለማገዝ ካለው ፍላጎት የተነሳ በትንሹ የጀመረው የእንቁላል ንግድ እያሳደገ አዲስ አበባ እየተመላለሰ  ሁሉ ይነግድ ነበር የተስፋዬ ወንድም አትሌት መሆኑን ያወቀውም ከ ወላጅ አባቱ ጋር አዲስ አበባ ወንድም እና እህቱን ለመጠየቅ በመጣ ጊዜ ወንድሙ ስታዲየም ለልምምድ ይዞት በሄደበት ወቅት የተስፋዬ ልብም ሯጭ ለመሆን ወሰነ ከዛም ከወድሙ ጋር የጀመረው ትሬኒግ እሰከ ጃፓን ቶኪዮ የማራቶን ውድድር መድረክ አደረሰው አትሌት ተስፋዬ  በህይወቱ እግዚአብሔር የሚያስቀድም በድንቅ ባህሪው ከመታወቁም በተጨማሪ የአይኔ ብርሀን ከሚላት ባለቤቱ ገና በለጋ እድሜው ነበር የተዋወቁት ሚስቱ እድትሆን ያደረገበት ምክንያት የሚያስደንቅ ነው ሚስቴ ህይወቴ ናት ይለናል አሁን ተስፋዬ በልጆች ተባርኮ ፈጣሪን ያመሰግናል ተስፋዬ ድጋሚ የመኖር እድል ተስጥቶኛል የሚለው ከመኪና አደጋ ተርፎ ለህክምና ወደውጭ ሀገር በሄደበት ወቅት ነበር ይህ አትሌት የሀገራችንን ባንዲራ በአለም መድረክ ካስውለበለቡ አትሌቶቻችን አንዱ ነው ለሀገሬ መሮጤ ኩራቴ ነው ይለናል በ አንድ አይኑ ሮጦም አንደኛ ሆኖ አጠናቋል የባለብዙ ሜዳሊያዎች ተሸላሚ ነው ዛሬ ኮሜዲያን እሸቱ በሌለበት ይህንን ጀግና አትሌታችንን እንግዳ አድርገን ይዘንላቹ መተናል ኮሜዲያን እሸቱስ ይህንን ቪዲዮ አይቶ ምን ይለን ይሆን ቀሪውን የተስፋዬ ጄፋር ህይወት አብረን እንመልከት መልካም ቆይታ

Tesfaye's story begins with a childhood accident that left him with only one eye. Imagine the challenges he faced, but instead of giving up, he found a new path. His father, a deacon, had hoped Tesfaye would follow in his footsteps and serve the church. While that wasn't Tesfaye's calling, his time learning scriptures at the monastery instilled in him a deep faith that would guide him through life's trials.

Driven to support his family, Tesfaye started a small business, but fate had other plans. A trip to Addis Ababa to visit his siblings led him to discover his true passion: running. Inspired by his brother, an athlete himself, Tesfaye began training, his determination pushing him towards a remarkable goal – competing in the Tokyo Marathon!

But life threw another hurdle his way. Tesfaye survived a serious car accident that required him to seek treatment abroad. This could have ended his dreams, but Tesfaye's spirit remained unbroken. He saw this as a second chance at life, a chance to prove that nothing could stop him.

Tesfaye Jefar is more than an athlete; he's a testament to the human spirit's resilience. He's a multi-medal winner who proudly represents Ethiopia on the world stage, proving that limitations are only in the mind. "Running for my country is my pride," he says.

Today, we celebrate this extraordinary athlete and his inspiring journey. Don't miss this incredible story of faith, family, and the pursuit of dreams!

ርዕስኮሜዲያን እሸቱን ጉድ አደረግነው! "ሚስቴ የዓይኔ ብርኃኔ ናት!" #EthiopianAthlete #Inspiration #Marathon

#EthiopianAthlete #Inspiration #Marathon #Running #lifestory #afar #ebs #sekela #abaytv #comedianeshetu #hailegebrselassie

Let's Go ..... 3,000,000 Subscriber 🎉🎉🎉
   / @comedianeshetu  

Stay updated with all new uploads!🔔

✅Follow and Subscribe us on
Facebook:   / eshe.melesse  
Instagram:   / comedian.eshetu  
TikTok: https://www.tiktok.com/@comedian_eshe...
Donkey English    / @donkeyenglish  
Donkey Afaan oromoo    / @donkeytubeafaanoromo  
Donkey በጎ    / @donkeybego  
Donkey Tube Academy    / @donkeytubeacademy  
📌Contact us [email protected]
📌የኤዲቲንግ ስልጠና ለመውሰድ 0975516360 ወይም 9115 ይደውሉ!
#kids #show #family #country #ethiopia #dinklejoch #donkeytube #baby #ethiopiankids #amazing #amazingkids #wonderful #parents #friends #school #education #live #life #new #ድንቅልጆች #question #comedianeshetu #funnyhabeshatiktokvideo #ethiopianadoptionstories #comedydrama #ethiopianyoutubersinamerica #ethiopiafooddocumentry
#ethiopianmom #orthodox #2025
#ebs #habesha #ethiopiantiktok #duet #amharic #amharicmovies2022 #amharicnews #እሸቱ #afar
#lasvegas #california #hollywood #wildfire #earthquake

Комментарии

Информация по комментариям в разработке