ETHIOPIA | በቀን አንድ ግዜ ብቻ ሲበላ ጤናዎን በማያቃውስ መንገድ እንዲህ ያድርጉት :how to do OMAD safely

Описание к видео ETHIOPIA | በቀን አንድ ግዜ ብቻ ሲበላ ጤናዎን በማያቃውስ መንገድ እንዲህ ያድርጉት :how to do OMAD safely

በቀን አንድ ግዜ(OMAD) ብቻ መምላት አንዱ አይነት የኢትርሚተንት ፃም አይነት ሲሆን በቅርቡ ታዋቂ እየሆነ የመጣ ነው
ለጤናችን ወደ 10 የሚሆኑ ጥቅሞች ሲኖሩት ስብ በፍጥነት ለማቃጠል ብሎም የምንፈልገው ክብደት ለመድረስ የሚረዳ ግሩም መፍትሄ ነው
በጥንቃቄ እና በትክክለኛ እውቀት ከላደረግነው እራሳችንን ለሌላ የጤና ቀውስ ልናጋልጥ እንችላለን ስለዚህ በዚህ ቪዲዮ
1. በቀን አንድ ግዜ ሲበላ ምግባችን ውስጥ መጠቃለል ያለበት
2. እንዴት ጤናን በሚያዛባ መልኩ ሳይሆን እንዴት በጥንቃቄ እናድርገው
3. በቀን በቀን ላርገው ወይስ አልፎ አልፎ ?
የሚሉት ጥያቄዎች ተመልሰዋል
በቀን አንድ ግዜ ብቻ ሲበላ ጤናዎን በማያቃውስ መንገድ እንዲህ ያድርጉት : OMAD
በውጤቱ ደስ ይሰኛሉ

እነዚህን ጤና አቃዋሽ ዘይቶች ለምግብ መስሪያ ጨርሶ እንዳይጠቀሙ ። ጤና አለምላሚ የሆኑትስ የትኞቹ ናቸው ?
1. Healthy Food preparation play list ( የጤና ምግብ አዘገጃጀት)

https://www.youtube.com/watch?v=l7h8_...

2.Water Fasting Guide play list ( በውሃ መፆም ሙሉ መመሪያ)

https://www.youtube.com/watch?v=gVOfS...

3.Get rid of belly fat ( በጥናት የተደገፈ የቦርጭ ማጥፊያ ዘዴዎች )

https://www.youtube.com/playlist?list...

4. Complete Guide for intermittent Fasting play list ( ኢተርሚተንት ፋስቲንግ የተሟላ መመሪያ)
https://www.youtube.com/playlist?list...

5. ክብደት ቀናሽ የአካል እንቅስቃሴ አይነቶች ( type of exercise for weight loss)

https://www.youtube.com/watch?v=cNoIm...

• በዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኙት መረጃዎች በርዕሰ ጉዳዩ ላይ ጠቃሚ ሃሳቦችን ለማካፈል ብቻ ታቅደው የቀረቡ እንጂ በምንም ዓይነት መሠረታዊ የጤና እክሎችን ለመፍታት የሕክምና ምርመራንና የሐኪም ውሳኔዎችን ለመተካት የተሰጡ አይደሉም። የጤና ምርመራንና ሕክምና የሚሹ ጤና ነክ ችግሮችን በተመለከተ ሐኪምዎን እንዲያማክሩ በብርቱ እናሳስባለን
• Disclaimer: This video is not intended to provide diagnosis, treatment or medical advice. Content provided on this YouTube channel is for informational purposes only. Please consult with a physician or other healthcare professional regarding any medical or health related diagnosis or treatment options. Information on this YouTube channel should not be considered as a substitute for advice from a healthcare professional. The statements made about specific products throughout this video are not to diagnose, treat, cure or prevent disease.

Комментарии

Информация по комментариям в разработке