Apostolic church of Ethiopia//ምህረት በዝቷልኝ ነው

Описание к видео Apostolic church of Ethiopia//ምህረት በዝቷልኝ ነው

መዝሙረ ዳዊት 133 : 1
"ወንድሞች በኅብረት ቢቀመጡ፥
እነሆ፥ መልካም ነው፥ እነሆም፥ ያማረ ነው።"

የጆሃንስበርግ አጥቢያ ምዕመናን በከተማ ያላችሁ በፎችቪል፣ በራንድፎንቴን፣ በፓምሪጅ፣ በቮስሎረስና ዙሪያው፣ በቴምቢሳ፣ በአሌክሳንድራ፣ በሰኮንዳና ስታንዳርቶን ዙሪያ በፍርናኬና ሳሶልበርግ ዙሪያ ፣ ሶዌቶና ሌንስ፣ ዲስፕሉትና ኦልቬን አካባቢ ሌሎችም ስማቸው ባልተጠራ አካባቢዎች ለምትኖሩ ቅዱሳን ወንድሞችና እህቶች ሰላም በያላችሁበት ይሁን የዚህ ወር ልዩ የምስጋና ቀን የወንድሞች የምስጋና ቀን ይሆናል። ከምክንያቶቻችን ወጥተን ሁላችን በእሁዱ ፕሮግራም ለመገኘት እንጣር። ሱቅ የምትቆሙ ሼሮቻችሁን አልያም ጓደኞቻችሁንም ለምናችሁ እሁድን አትቅሩ። በእግዚአብሔር ፊት በመገኘታችሁ በእግዚአብሔር ደስ ይላችኋል ትጠቀማላችሁ ትባረካላችሁ ህይወት ይሆንላችኋል እግዚአብሔርም በእናንተ ደስ ይለዋል።

ተባረኩ
ፓስተር ዮሴፍ አቦ#apostolictv
Here is a possible description for an Apostolic church video and song:#apostolicchurchmezmursongs

Video Title: "Worshiping the King"

Video Description: "Join us at [Church Name] as we lift up the name of Jesus in song and praise! Our Apostolic community comes together to worship the King of Kings, with hearts full of joy and gratitude. Let the spirit of the Lord move you as you watch and listen!"

Song Title: "He's

Комментарии

Информация по комментариям в разработке