Ethiopia - የቡቺ ጥርስ አርቲስት ሐረገወይን አሰፋ Artist Haregewoin Assefa

Описание к видео Ethiopia - የቡቺ ጥርስ አርቲስት ሐረገወይን አሰፋ Artist Haregewoin Assefa

Ethiopia - የቡቺ ጥርስ አርቲስት ሐረገወይን አሰፋ Artist Haregewoin Assefa

"የዓለም መብራቶች"የመፅሐፍ ምርቃትና ፌስቲቫል ተካሄደ!
በልጆች መጽሐፍ ደራሲዋ ማክዳ ሁሴን አርሺ የተዘጋጀው "የዓለም መብራቶች"የመፅሐፍ ምርቃትና ፌስቲቫል ትላንት ታህሳስ 11 2016 ዓ.ም በኢትዮጵያ ስካይላይት ሆቴል ተካሄደ።
በዳጉ ኮምኒኬሽን ፒኤልሲ አስተባባሪነት በተካሄደው ዝግጅት ሙዚቃ፣ኪነ-ጥበባዊ ዲስኩር፣የተለያዩ ተቋማት አውድርዕይና የመፅሐፍ ምርቃት ተካሄዷል።
ደራሲ ኃይለመለኮት መዋዕል፣ ገጣሚ ታገል ሠይፉ ፣አርቲስት ሀረገወይን አሠፋ ፣ደራሲ ሜሪ ጃፈር ፣መሐመድ ካሳ ፣ጋዜጠኛ የኋላሸት ዘርይሁን ፣ ጋዜጠኛ ቢኒያም ከበደ በመድረኩ ሀሳቦቻቸውን አቅረበዋል።
መጽሐፉ በመጀመርያ በእንግሊዝኛ ቋንቋ " The World Needs a Uniquely Happy You” በሚል ርዕስ ነው የተጻፈ ሲሆን በጋዜጠኛ አንተነህ ከበደ አማካኝነት "የዓለም መብራቶች" በሚል ርዕስ ተተርጉሟል።
መጽሀፉ ከኢትዮጵያ ውጭ ለሚኖሩ እንግሊዝኛውና አማርኛው አማዞን እና ባርንስ ኤንድ ኖብልስ የሚሸጥ ሲሆን ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙ ወላጆች በተለያዩ የመጻሕፍት መደብሮች ያገኙታል ተብሏል።
ደራሲና ነርስ ማክዳ አርሺ ከዚህ ቀድም ከልጆች መጻሕፍት ጋር በተያያዘ ሶስት ዓለምአቀፍ ሽልማቶችን ተቀብላለች።


Subscribe to our channel Amharic Tube and enjoy Ethiopian daily news, Ethiopian movies, Ethiopian drama and Ethiopian comedy

Комментарии

Информация по комментариям в разработке