በላ ልበልሃ አስቂኝ ሙሉ ጭውውት bela libelha full drama

Описание к видео በላ ልበልሃ አስቂኝ ሙሉ ጭውውት bela libelha full drama

በአገራችን ኢትዮጵያ በሰሜኑ ክፍል ይደረግ የነበረ የፍርድ ስነ ስርአት ነው በላ ልበልሃ።
ከሳሽና ተከሳሽ ከዳኛ ፊት ቀርበው በነጠረ ቃልና ተናጋሪነት እራስን ነፃ ለማድረግና ለማሸነፍ የሚደረግ ሙግት ነው ። በክርክሩ ወቅት ከሳሽም ሆነ ተከሳሽ ጥሩ ቃልና አማረኛ አዋቂ ከሆነ በአነጋገሩ ስልት ተከሳሽም ሆኖ ሊያሸንፍ ሁሉ ይችላል ። በዚህ ጭውውት ደግሞ ባል ተከሶ በሚስቱ ከሸንጎ ቀርቧል ሙሉ የፍርዱን ውሎ ከቪዲዮው ይመልከቱ

Комментарии

Информация по комментариям в разработке