በቤቴ ውስጥ የሽንብራ ቶፉ አዘጋጅቼ በቶፉ ደግሞ ምርጥ ተበልቶ የማይጠገብ የቶፉ ጥብስ አሰራር

Описание к видео በቤቴ ውስጥ የሽንብራ ቶፉ አዘጋጅቼ በቶፉ ደግሞ ምርጥ ተበልቶ የማይጠገብ የቶፉ ጥብስ አሰራር

ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንደምን አላቹ በያላቹበት ሰላማቹ ይብዛ🙏💓
ለቻናሌ አዲስ ለሆናቹ እንኳን ደህና መጣቹ
የሽንብራ ቶፉን ለማዘጋጀት የተጠቀምኩት
2 ኩባያ ሽንብራ
1 የሻይ ማንኪያ ጨው
2 ከግማሽ ኩባያ ውሃ
የሽንብራ ቶፉን ጥብስ ለማዘጋጀት
ያዘጋጀሁትን ቶፉ
ሽንኩርት
አብሮ የተፈጨ ነጭሽንኩርትና ዝንጅብል
1 የሻይ ማንኪያ በርበሬ
ቲማቲም
ዘይት
ቃሪያ
ቁንዶ በርበሬ
ጨው
የመጥበሻ ቅጠል

የምስርክክ ቶፉ አዘገጃጀት    • በቤት ውስጥ በቀለሉ ያዘጋጀሁት የምስር ክክ ቶፉ አሰራር |...  
በቶፉ ምስርክክ የቶፉ ለቁርስ ቆንጆ ጥብስ    • የምስር ክክ ቶፉ በቤት ውስጥ አዘጋጅቼ ለቁርስ የሚሆን እን...  

#EthioTastyFood #EthiopianFood #Ethiopia #ቶፉ #የሽንብራቶፉ #የቶፉጥብ

Комментарии

Информация по комментариям в разработке