ጠቅላይ ሚኒስትሩ ‘ሚዛን መጠበቅ ያለባቸው’ ያሏቸው ጉዳዮች

Описание к видео ጠቅላይ ሚኒስትሩ ‘ሚዛን መጠበቅ ያለባቸው’ ያሏቸው ጉዳዮች

#FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና

የጠቅላይ ሚኒስትሩ ማብራሪያ ጭብጦች
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ‘ሚዛን መጠበቅ ያለባቸው’ ያሏቸው ጉዳዮች
ዲሞክራሲያዊ መብት፣ ሰላምና ፀጥታን እንዲሁም የብሔር እና የሀገር ጉዳይ ሳይዋዋጡ ሚዛን ማስጠበቅ አለባቸው
የግለሰቦች እና የቡድን መብትን ሚዛን ማስጠበቅ ያስፈልጋል
የትናንት ታሪክ እና የትናንት ፈተናን ሚዛን ጠብቆ አማካይ ፈልጎ አብሮ መኖር
የብሔራዊ ጥቅም እና የአለም አቀፍ ግንኙነት ትኩረት የሚሻ ነጥብ ነው

Комментарии

Информация по комментариям в разработке