አየር መንገድ መስራቴ 2 የቢዝነስ ቁልፎችን ሰጥቶኛል |ሁሉም ቢማርበት እላልው| NATNAEL MESFIN | Manyazewal Eshetu Podcast Ep52

Описание к видео አየር መንገድ መስራቴ 2 የቢዝነስ ቁልፎችን ሰጥቶኛል |ሁሉም ቢማርበት እላልው| NATNAEL MESFIN | Manyazewal Eshetu Podcast Ep52

ወደ ማንያዘዋል እሸቱ ፖድካስት 🎙 እንኳን ደህና መጡ::
ይህ ዘወትር እሁድ ወደ እናንተ የሚቀርብ እጅግ በጣም አስተማሪ ፖድካስት ነው::የስኬታማ ሰዎች ታሪክ እና ዕይታ ስንቃኝ አብራችሁን ታደሙ::

በእያንዳንዱ ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ እጅግ በጣም ተፅኖ ፈጣሪ እና ስኬታማ ከሆኑ ሰዎች ጋር ቁጭ ብሎ በጥልቀት ይወያያል::የትም ያልተነገሩ ታሪኮችን ወደ እናንተ ያደርሳል::

በዚህ በሀምሳ ሁለተኛው ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ ከወጣቱ ፓይለት እና ስራአስኪያጅ ናትናኤል መስፍን ጋር እጅግ በጣም ጥልቅ ውይይት ተጫውቷል::በዚህም ስለኮሌጅ ህይወት: ስለየኢትዮጵያ አየር መንገድ የፓይለትትምህርቱ የመርካቶ አስተዳደጉ: የቢዝነሱ የስኬት ሚስጢር አጫውቶናል::ሙሉውን ተከታተሉ::

Комментарии

Информация по комментариям в разработке