ሕጋዊ የሥራ ፈቃድ የሌላቸው ኢትዮጵያውያን በሊባኖስ (ቤሩት) ወደ ሀገር ቤት የሚመለሱበት መንገድ

Описание к видео ሕጋዊ የሥራ ፈቃድ የሌላቸው ኢትዮጵያውያን በሊባኖስ (ቤሩት) ወደ ሀገር ቤት የሚመለሱበት መንገድ

Ethiopia | ኢትዮጵያ
◌ በሊባኖስ ሀገር ሕጋዊ የሕራ ፈቃድ የሌላቸውና የፈቃዳቸው የጊዜ ገደብ አልፎበት በቸልተኝነት የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው የሚመለሱበትን መንገድ ለማመቻቸት በሁለቱ ሀገራት መንግስታት በተደረገ ስምምነት መሠረት መመለስ ለሚፈልጉት ሁለተኛ ጉዞ ሊካሄድ ነው።
◌ ዘገባው የአሜሪካ ድምጽ ራድዮ የአማርኛ ቋንቋ ዝግጅት ክፍል ሲሆን ዘጋቢዋ ደግሞ መስታወት አራጋው ናት።
◌ ---------------------------------------------------------
⌂ SUBSCRIBE: https://goo.gl/fRZqUE

Комментарии

Информация по комментариям в разработке