Mela Muziqa - Sami Dan (ሳሚ ዳን) - Qalen | ቃሌን New Ethiopian Music 2023 (Official Video)

Описание к видео Mela Muziqa - Sami Dan (ሳሚ ዳን) - Qalen | ቃሌን New Ethiopian Music 2023 (Official Video)

Sami Dan (ሳሚ ዳን) - Qalen | ቃሌን New Ethiopian Music 2023 (Official Video )
Any unauthorized use, copying, or distribution is strictly prohibited.
Copyright©2023 Melamuziqa Records LLC

አዳዲስ እና ቆንጆ ስራዎችን ከቅርብ ጊዜ ወዲ ወደ ኢትዮጵያ ሙዚቃ ገበያ ላይ ይዞ እየመጣ የሚገኘው መላ ሙዚቃ @melamuziqarecords አዳዲስ የሙዚቃ ቪድዮ ስራ (ምስል ቅንብር) ለመላው የሙዚቃ አፍቃሪያን እነሆ ይላል

መላ ሙዚቃ የሁላችን ምርጫ!

https://t.me/+PYOGiuhMgU9iOTZh
  / melamuziqarecords  
  / melamuziqa  
  / melamuziqarecords  
https://melamuziqa.com


Check Out New Ethiopian Entertainment Videos
by Subscribing @Mela Muziqa Records

Melamuziqa Records is the ultimate next generation Ethiopian Music Producer, and the Largest distributor, a global leader in the Ethiopian film MELA MUZIQA RECORDS WORLDWIDE RECORD LABEL OPERATING FROM ADDIS ABABA(ETHIOPIA) & UNITED STATE, Washington D.C.


#ethiopianmusic2023 #melamuziqa #samidan#መላሙዚቃሪኮርድስ #melamuziqa #newmusiceveryweek #amharicmusic

Qalen - ቃሌን
Lyric and Melody - ግጥምና ዜማ - ሳሚ ዳን
Arrangment and Mixing - DJ MILA ቅንብርና ሚክሲንግ - ዲጄ ሚላ
Mastering - (Mati) ማስተሪንግ - ሳውንድ ቤተር (ማቲይ)
Produced by Mela Muziqa Records
Excutive Producer - Nebyou Zelalem
Director
Choreography
Shoot by @We unlimited Production
Production Manager @Callme_100_
Lighting
_________________________
ካንደበቴ የሚወጣው ቃሌ
ይነግርሻል ስለፍቅር ሁሌ
ካልሰማሽው በሌላው ሰንፈሽ
መንገዱ ኃላ እንዳይጠፋሽ

ስሚ ቃልን ብቻ - አንቺ የኔ አቻ
ሌላ ሰው እንዳንቺ የለኝምና
ስሚ ቃሌን ብቻ - የልቤን መክፈቻ
ቁምነገሬን የውስጤን ገበና

ቃሌን ቃሌን እውነታን ይዞ ሚያወጋውን
ልቤን ሚያርሰው
ባማስመሰል ያልተለዋወሰው
ቃሌን ቃሌን ጥሩ መጥፎሽን ሚነግርሽን
ሚወድሽን


ስሚ ቃሌን ብቻ - አንቺ የኔ አቻ
ሌላ ሰው እንዳንቺ የለኝምና
ስሚ ቃሌን ብቻ - የልቤን መክፈቻ
ቁምነገሬን የውስጤን ገበና


ትርጉም አያሻው ሽንገላ
ገልጠሽ ካየሽው በመላ
ሀሳቤን ካላልሽው ችላ
ወስዶ ያሳይሻል ሁሉን
ፍቅሬ ስላንቺ መሆኑን
እውነቱን ከፍቶ ውሉን
እስትንፋሴ
ነሽና አንቺ የራሴ
የምወድሽ እንደነብሴ
እንዳትወድቂ
ቃል እምነቴን ሳጠብቂ
እውነታዬን ሳታውቂ

ስሚ ቃልን ብቻ - አንቺ የኔ አቻ
ሌላ ሰው እንዳንቺ የለኝምና
ስሚ ቃሌን ብቻ - የልቤን መክፈቻ
ቁምነገሬን የውስጤን ገበና



http://vevo.ly/CxuzQB

Комментарии

Информация по комментариям в разработке