Logo video2dn
  • Сохранить видео с ютуба
  • Категории
    • Музыка
    • Кино и Анимация
    • Автомобили
    • Животные
    • Спорт
    • Путешествия
    • Игры
    • Люди и Блоги
    • Юмор
    • Развлечения
    • Новости и Политика
    • Howto и Стиль
    • Diy своими руками
    • Образование
    • Наука и Технологии
    • Некоммерческие Организации
  • О сайте

Скачать или смотреть Ethiopian Rice Dish ጣፋጭ ሩዝ

  • Melegna | መለኛ
  • 2026-02-17
  • 9486
Ethiopian Rice Dish ጣፋጭ ሩዝ
  • ok logo

Скачать Ethiopian Rice Dish ጣፋጭ ሩዝ бесплатно в качестве 4к (2к / 1080p)

У нас вы можете скачать бесплатно Ethiopian Rice Dish ጣፋጭ ሩዝ или посмотреть видео с ютуба в максимальном доступном качестве.

Для скачивания выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Cкачать музыку Ethiopian Rice Dish ጣፋጭ ሩዝ бесплатно в формате MP3:

Если иконки загрузки не отобразились, ПОЖАЛУЙСТА, НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если у вас возникли трудности с загрузкой, пожалуйста, свяжитесь с нами по контактам, указанным в нижней части страницы.
Спасибо за использование сервиса video2dn.com

Описание к видео Ethiopian Rice Dish ጣፋጭ ሩዝ

ሩዝ በቲማቲም ስልስ

ይህን የሩዝ አይነት ላለንበት የዐብይ ፆም እና ለመጪው የረመዳን ፆም ከሌሎች ምግቦች ጋር እንደ አይነት ካልሆነ ደግሞ ብቻውን አቅርባችሁ መመገብ ትችላላችሁ፡፡ በጣም ጣፋጭ እና ቶሎ የሚደርሱ የሩዝ አይነቶች መካከል አንዱ ነው ፡፡ ሩዙን ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉ የግብዓት አይነቶች እና መጠቀም ያለባችሁን የማጣፈጫ ቅመም አይነቶች ዝርዝር ከስር አቅርበናል፡፡

የግብዓት አይነት እና መጠን

ሩዙን ለመቀቀል
2ኩባያ ሩዝ
4-6 ኩባያ ውሃ ሩዙን ለመቀቀል
1 የሻይ ማንኪያ ጨው
ሩዙን ስትቀቅሉ እንደ ቀረፋ ፣ ቅሩንፉድ እና የተለያዩ የሩዝ ደረቅ ቅመሞችን አብራችሁ ጨምራችሁ መቀቀል ትችላላችሁ

ስልሱን ለማዘጋጀት
2 ልጅ የሆነ ካሮት
2 ድንች
2 ራስ ቀይ ሽንኩርት
8 ፍሬ ነጭ ሽንኩርት
ግማሽ ፍሬ ዝንጅብል
1 ተለቅ ያለ ብስል ቲማቲም
2 የሾርባ ማንኪያ ሶይ ሶስ
2 የሾርባ ማንኪያ የቲማቲም ድልህ
የቲማቲም ድልሁ ለስልሱ መጣፈጥ ዋነኛ ግብዓት ስለሆነ መጨመር እንዳትዘነጉ
የምትፈልጉትን ያህል ጨው
የጨው ምጣኔያችሁ ላይ ጥንቃቄ ማድረግ ይኖርባቹሃል
የምትጠቀሙት ሶይ ሶስ በውስጡ በጣም ከፍተኛ የጨው መጠን ስላለው እና ሩዙን ለመቀቀል ጨው ስለምትጠቀሙ የምትጨምሩትን የጨው መጠን ቀምሳችሁ እንድትጨምሩ እንመክራለን

የማጣፈጫ ቅመሞች
1 የቡና ማንኪያ ሮዝሜሪ
1 የቡና ማንኪያ ቀረፋ
1 የቡና ማንኪያ የነጭ ሽንኩርት ዱቄት
ግማሽ የቡና ማንኪያ ጥቁር ቁንዶ በርበሬ


ማባያ
ቂጣ
ዳቦ

Комментарии

Информация по комментариям в разработке

Похожие видео

  • ማንም ሰው ጥፋተኛ አይደለም!! ልቤ ይቅርታ አለው!!
    ማንም ሰው ጥፋተኛ አይደለም!! ልቤ ይቅርታ አለው!!"የሌላ ሰው ከፍታ የኔ ውድቀት አይደለም" #amleset #amlesetmuchie #adonay
    2 часа назад
  • Ethiopian Rice with Goat Meat ሩዝ በስጋ
    Ethiopian Rice with Goat Meat ሩዝ በስጋ
    1 год назад
  • Melegna Paprica Recipe የፓፕሪካ ቅመም
    Melegna Paprica Recipe የፓፕሪካ ቅመም
    1 день назад
  • የፆም / ይኸን የምግብ አይነት የምታውቁ / ስሙን ቶሎ ፃፉልኝ /Ethiopia cultural food/ ሽርሽም
    የፆም / ይኸን የምግብ አይነት የምታውቁ / ስሙን ቶሎ ፃፉልኝ /Ethiopia cultural food/ ሽርሽም
    5 дней назад
  • ዳናሽ  ሙሉ ፊልም | DANASH FULL MOVIE | New Ethiopian Movie 2026
    ዳናሽ ሙሉ ፊልም | DANASH FULL MOVIE | New Ethiopian Movie 2026
    5 часов назад
  • እራሴው ሰርቼው እራሴው ተደመምኩ
    እራሴው ሰርቼው እራሴው ተደመምኩ
    4 часа назад
  • Chow Mein Noodles የአትክልት ኑድል
    Chow Mein Noodles የአትክልት ኑድል
    2 года назад
  • ሰበር | ቤት መኪና እና ሹፌር | አዶናይ ዘማሪ ገብረዮሐንስን እና ኦርቶዶክሳውያንን ሰርፕራይዝ አደረገ
    ሰበር | ቤት መኪና እና ሹፌር | አዶናይ ዘማሪ ገብረዮሐንስን እና ኦርቶዶክሳውያንን ሰርፕራይዝ አደረገ
    17 часов назад
  • ረመዳን ሙባረክ ( ramadan Mubarak )
    ረመዳን ሙባረክ ( ramadan Mubarak )
    4 часа назад
  • Melegna Roasted Chicken Leg የዶሮ እግር አሮስቶ
    Melegna Roasted Chicken Leg የዶሮ እግር አሮስቶ
    2 недели назад
  • //በስንቱ// BESINTU
    //በስንቱ// BESINTU "ፍቅር ሲቀዘቅዝ"😂
    1 день назад
  • ምርጥና ልዩ የጾም ክትፎ አሰራር ክትፎ ለምኔ
    ምርጥና ልዩ የጾም ክትፎ አሰራር ክትፎ ለምኔ
    10 месяцев назад
  • Cucumber Saladየኪያር ሰላጣ
    Cucumber Saladየኪያር ሰላጣ
    3 недели назад
  • ሁለት ሚስት አስቂኝ የቤተሰብ ድራማ ክፍል 42 S3 Episode 42 | hulet mist part 42 | Ethiopian amharic film | አማርኛ ፊልም
    ሁለት ሚስት አስቂኝ የቤተሰብ ድራማ ክፍል 42 S3 Episode 42 | hulet mist part 42 | Ethiopian amharic film | አማርኛ ፊልም
    1 день назад
  • Ethiopian Shiro Recipe ቃጠሎ ሽሮ
    Ethiopian Shiro Recipe ቃጠሎ ሽሮ
    3 дня назад
  • በካምፓላ የገጠመኝ ጉድ 🇺🇬 ከመርካቶ የባሰ ግርግር
    በካምፓላ የገጠመኝ ጉድ 🇺🇬 ከመርካቶ የባሰ ግርግር
    1 день назад
  • ጸሎታችሁ እንዲሰማ እንዲህ አታድርጉ ||ማረን እያላችሁ በእንባ ጹሙ! || በዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ @neamnmedia19
    ጸሎታችሁ እንዲሰማ እንዲህ አታድርጉ ||ማረን እያላችሁ በእንባ ጹሙ! || በዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ @neamnmedia19
    10 дней назад
  • እናቴን ለማገዝ ስል በ13ዓመቴ ነው ቆሎ መሸጥ የጀመርኩት#meseshow#habesha#abbaytv
    እናቴን ለማገዝ ስል በ13ዓመቴ ነው ቆሎ መሸጥ የጀመርኩት#meseshow#habesha#abbaytv
    1 день назад
  • Ethiopian food how to make Minestrone with fish ሚኒስትሮኒ ሾርባ አስራር
    Ethiopian food how to make Minestrone with fish ሚኒስትሮኒ ሾርባ አስራር
    5 лет назад
  • ማንም የማይነግራችሁ ፀጉርሽን በፍጥነት ለማሳደግ 4 ምስጢራዊ ዘዴዎች!
    ማንም የማይነግራችሁ ፀጉርሽን በፍጥነት ለማሳደግ 4 ምስጢራዊ ዘዴዎች!
    2 дня назад
  • О нас
  • Контакты
  • Отказ от ответственности - Disclaimer
  • Условия использования сайта - TOS
  • Политика конфиденциальности

video2dn Copyright © 2023 - 2025

Контакты для правообладателей video2contact@gmail.com