"ፀሐይ ለአማራ ክልል ቢሰጥ ኦሮሚያ ይጨልም ነበር" 🤣 || የፓስተር ሔኖክ ሲንገሌ አስቂኝ የመድረክ ንግግሮች |

Описание к видео "ፀሐይ ለአማራ ክልል ቢሰጥ ኦሮሚያ ይጨልም ነበር" 🤣 || የፓስተር ሔኖክ ሲንገሌ አስቂኝ የመድረክ ንግግሮች |

#christianempire #habesha #duet #comedy #funny #pastorhenok #onthisday #ebs
🎙🎙🎙 ክርስቲያን ኢምፓየር | Christian Empire |

ይህንን መልዕክት በተለያየ ስፍራ እና ሁኔታ ውስጥ ሆናችሁ የምትመለከቱ ወንድሞቼና እህቶቼ የእግዚአብሔር ሰላም እና ፀጋ ይብዛላችሁ !! አሁን የምትገኙት በሐገረ ዩትዩብ ክርስቲያን ኢምፓየር | Christian Empire | በሚባል ከተማ ውስጥ ነው 🌇 እንኳን ደህና መጣችሁ
🎭 ይህ ቻናል መንፈሳዊ ይዘት ያላቸው ጨዋታዎች ፣ አስቂኝ ንግግሮች ፣ ስነ-ፅሑፍና ስነ-ተውኔት ፣ የተለያዩ አዝናኝ ጌሞች ፣ ከተለያዩ አገልጋዮች ጋር የሚደረግ አዝናኝ ቃለ መጠይቆች እና ሌሎችም ይዘት ያላቸው ፕሮግራሞች የሚቀርበበት በአጠቃላይ መንፈሳዊ ይዘታቸውን ያለቀቁ መዝናኛ ፕሮግራሞችን የምታገኙበት ቻናል ነው !!!
አዝናኝ እንጂ ቀልድ ፣ ፌዝ እና ቧልት ሚቀርብበት አይደለም
ሁላችሁንም እንፈልጋችኋለን Subscribe
Like
Share ያድርጉ !!!

ያስተውሉ :- የምንለቃቸው ቪድዮዎች በተቻለ አቅም መንፈሳዊ ይዘት ያለቀቁ ፣ የሚተላለፈውን መልዕክት አውድ የጠበቁ ናቸው !

Комментарии

Информация по комментариям в разработке