Logo video2dn
  • Сохранить видео с ютуба
  • Категории
    • Музыка
    • Кино и Анимация
    • Автомобили
    • Животные
    • Спорт
    • Путешествия
    • Игры
    • Люди и Блоги
    • Юмор
    • Развлечения
    • Новости и Политика
    • Howto и Стиль
    • Diy своими руками
    • Образование
    • Наука и Технологии
    • Некоммерческие Организации
  • О сайте

Скачать или смотреть ከጠብታ አምቡላንስ በስተጀርባ ያሉ ስኬቶች! | ክብረት አበበ | Kibret Abebe | ጠብታ አምቡላንስ | Tebta Ambulance

  • The Greatness Show
  • 2026-03-03
  • 94
ከጠብታ አምቡላንስ በስተጀርባ ያሉ ስኬቶች! | ክብረት አበበ | Kibret Abebe | ጠብታ አምቡላንስ | Tebta Ambulance
  • ok logo

Скачать ከጠብታ አምቡላንስ በስተጀርባ ያሉ ስኬቶች! | ክብረት አበበ | Kibret Abebe | ጠብታ አምቡላንስ | Tebta Ambulance бесплатно в качестве 4к (2к / 1080p)

У нас вы можете скачать бесплатно ከጠብታ አምቡላንስ በስተጀርባ ያሉ ስኬቶች! | ክብረት አበበ | Kibret Abebe | ጠብታ አምቡላንስ | Tebta Ambulance или посмотреть видео с ютуба в максимальном доступном качестве.

Для скачивания выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Cкачать музыку ከጠብታ አምቡላንስ በስተጀርባ ያሉ ስኬቶች! | ክብረት አበበ | Kibret Abebe | ጠብታ አምቡላንስ | Tebta Ambulance бесплатно в формате MP3:

Если иконки загрузки не отобразились, ПОЖАЛУЙСТА, НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если у вас возникли трудности с загрузкой, пожалуйста, свяжитесь с нами по контактам, указанным в нижней части страницы.
Спасибо за использование сервиса video2dn.com

Описание к видео ከጠብታ አምቡላንስ በስተጀርባ ያሉ ስኬቶች! | ክብረት አበበ | Kibret Abebe | ጠብታ አምቡላንስ | Tebta Ambulance

እንግዳ ለመጠቆም፡ https://forms.gle/veHJFJpTN9HMhjYs9
___________
በዛሬው የ The Greatness Show ዝግጅታችን የጠብታ አምቡላንስ መስራች እና በኢትዮጵያ የማህበራዊ ስራ ፈጠራ ግንባር ቀደም ተሟጋች የሆኑትን አቶ ክብረት አበበን ጋብዘን ታላቅ ቆይታ አድርገናል። አቶ ክብረት በዚህ ውይይት ማህበራዊ ስራ ፈጠራ (Social Entrepreneurship) ትርፍን ከማህበረሰብ አገልግሎት ጋር አጣምሮ በመያዝ ለሀገር እድገት ያለውን ወሳኝ አስፈላጊነት በዝርዝር አብራርተዋል።

በተጨማሪም ዘርፉ በኢትዮጵያ እና በዓለም አቀፍ ደረጃ ያለውን ገጽታ፣ ያሉትን መልካም አጋጣሚዎች እና ፈተናዎች በጥልቀት ዳስሰናል። በተለይም በቅርቡ ይፋ የተደረገው አዲሱ የማህበራዊ ስራ ፈጠራ ፖሊሲ ለስራ ፈጣሪዎች ምን አዲስ ተስፋ ይዞ መጣ? የሚለውን እና በዘርፉ ለተሰማሩ ግለሰቦች የሚሰጠውን ድጋፍ በተመለከተ አቶ ክብረት ሙያዊ ምልከታቸውን አጋርተውናል። ይህ ውይይት ለስራ ፈጣሪዎች፣ ለፖሊሲ አውጪዎች እና ለውጥ ለማምጣት ለሚተጉ ወጣቶች ትልቅ መነሳሳትን የሚፈጥር በመሆኑ እስከ መጨረሻው እንድትከታተሉ እንጋብዛለን። መልካም ቆይታ!

In today’s episode of The Greatness Show, we are honored to host Ato Kibret Abebe, the visionary founder of Tebta Ambulance, for an in-depth conversation on the transformative power of social entrepreneurship. Kibret explains how social ventures balance profitability with meaningful community impact and why this model is essential for sustainable national growth.

We also explored the current landscape of social entrepreneurship in Ethiopia compared to global trends, highlighting both the hurdles and the immense opportunities for innovators. A key highlight of our discussion is the newly launched Social Entrepreneurship Policy Kibret breaks down what this means for entrepreneurs and how it aims to support those tackling society's most pressing challenges through business. Whether you are an aspiring entrepreneur or interested in community-driven change, this episode provides invaluable leadership lessons. Stay with us until the very end. Enjoy the show!

Time Stamps
0:00:00 - መግቢያ
0:01:38 - ሽልማቱ ምን ይመስል ነበር?
0:17:53 - የማህበራዊ ስራ ፈጠራ ፖሊሲ
0:31:24 - ማህበራዊ ስራ ፈጣሪ መሆኔን ያወኩት ስራ ውስጥ ከገባው በኋላ ነው
0:41:58 - የማህበራዊ ስራ ፈጠራ ዋነኛ ጥያቄ
0:54:03 - ያንተን አስተዋጾ እንዴት ታየዋለህ?
1:01:14 - ማጠቃለያ

✅Follow and Subscribe us on
  / thegreatnessshow  
  / thegreatnessshow  
  / thegreatnessshow  
https://t.me/thegreatnesssho

📌የግሬትነስ እስኩል (Greatness School) አገልግሎት ለማግኘት ከታች ያሉትን ስልክ ቁጥሮች ይጠቀሙ!
ስልክ ቁጥር፡ በ0989727272 ወይም 0938888822 ይደውሉልን! ወይም Sofiaconsultancygreatness@gmail.com ላይ ይጻፉልን።
📌የቪዲዮ ስልጠናዎቻችንን ለመውሰድ www.greatnessschool.com ይጎብኙ!
📌የምንሰጣቸው አገልግሎቶች፡
📍የስሜት ብስለት ስልጠና፡ (የራስዎን ስሜት ለመረዳት እና ለማስተዳደር፣ እንዲሁም የሌሎችን ስሜት ለመለየት እና ለማስተዋል የሚያግዝ)
📍 የህይወት ገጾች ስልጠና ስልጠና፡ (በ12 የህይወት ዘርፎች ለማጎልበት የሚረዳ)
📍 መሰረታዊ የንግድ ስራ ስልጠና፡ (በሙሉ የራስ መተማመን ገንዘብንም ጊዜንም ቆጥበው ንግድን ለማስኬድ የሚረዳ)
📍 የሊደርሺፕ ስልጠና፡ (የመሪነት አቅምን ለማሳደግ የሚረዳ)

🔎 የምንሰጠውን የስልጠና አገልግሎቶች በግል ፣ በቡድን ሆኖ በአካል ወይም በኦንላይን (Online) ለማግኘት እንዲሁም ድርጅቶች ለሰራተኞቻችሁ እነዚህን አገልግሎቶች መጠቀም ይችላሉ። በተጨማሪም ይህ አገልግሎት በሃገር ውስጥም ሆነ ከሃገር ዉጪ ላሉ ሰወች እና ድርጅቶች ክፍት ነው።

ክብረት አበበ | Kibret Abebe | ጠብታ አምቡላንስ | Tebta Ambulance #greatness #greatness #Greatnessschool #ethiopiashow #greatness #viral #motivational #habesha #habesha #TheGreatnessShow #greatnessshow #SofiaAbdulkadir #SofiaConsultancy #SofiaMidea #Mindset #personaldevelopment

Комментарии

Информация по комментариям в разработке

Похожие видео

  • #EthiopiaNews: Zehabesha Daily March 3, 2026
    #EthiopiaNews: Zehabesha Daily March 3, 2026
    7 часов назад
  • ለልጆች እድሎችን ማስፋት ለሀገር ጠቃሚ ነው! | የ 20 ዓመት ጉዞ ሲፈተሽ! | ዘላለም አማረ | Zelalem Amare #greatness #OnePlanet
    ለልጆች እድሎችን ማስፋት ለሀገር ጠቃሚ ነው! | የ 20 ዓመት ጉዞ ሲፈተሽ! | ዘላለም አማረ | Zelalem Amare #greatness #OnePlanet
    2 недели назад
  • ጊዜ with Ayda (Season 1 Episode 6 ) Abby Podcast 2026
    ጊዜ with Ayda (Season 1 Episode 6 ) Abby Podcast 2026
    3 дня назад
  • ከ 100 በላይ ተጽኖ ፈጣሪ ሰዎች ጋር ሰርተናል!  አሮን ካሚል | Aron Kamil #digitalmarketing
    ከ 100 በላይ ተጽኖ ፈጣሪ ሰዎች ጋር ሰርተናል! አሮን ካሚል | Aron Kamil #digitalmarketing
    7 дней назад
  • Kattalar Yoshlarni tushunmasligiga kim aybdor?
    Kattalar Yoshlarni tushunmasligiga kim aybdor?
    1 день назад
  • ኣብዪ ኣሕመድ ምድላዋት ኵናት ወዲኡ እዩ ትግራይን ኤርትራንከ? 3/3/2026
    ኣብዪ ኣሕመድ ምድላዋት ኵናት ወዲኡ እዩ ትግራይን ኤርትራንከ? 3/3/2026
    Трансляция закончилась 1 час назад
  • ክፍል 2 የአድዋ ድባብ
    ክፍል 2 የአድዋ ድባብ
    1 день назад
  • Дуглас Макгрегор: Новый мир — Иран побеждает, Израиль на грани
    Дуглас Макгрегор: Новый мир — Иран побеждает, Израиль на грани
    11 часов назад
  • Мощные взрывы в Дубае, атаковано консульство США, бензин дорожает
    Мощные взрывы в Дубае, атаковано консульство США, бензин дорожает
    1 час назад
  • Если у тебя спросили «Как твои дела?» — НЕ ГОВОРИ! Ты теряешь свою силу | Еврейская мудрость
    Если у тебя спросили «Как твои дела?» — НЕ ГОВОРИ! Ты теряешь свою силу | Еврейская мудрость
    2 месяца назад
  • Breaking News - ቀ/ባሕሪ መራኽብ ተዓጽየን - ኩናት ኢራን ንቀርኒ ኣፍሪቃ - ኢትዮጵያ ዕጡቃት ተማላልስ - ምስጢር ይቃላዕ - 3 March
    Breaking News - ቀ/ባሕሪ መራኽብ ተዓጽየን - ኩናት ኢራን ንቀርኒ ኣፍሪቃ - ኢትዮጵያ ዕጡቃት ተማላልስ - ምስጢር ይቃላዕ - 3 March
    10 часов назад
  • ГЕРОЙ ДНА. ИСТОРИЯ ОДНОГО ПРЕВРАЩЕНИЯ: КАК СОЛОВЕЙ ПРЕВРАТИЛСЯ В СОЛОВЬЕВА
    ГЕРОЙ ДНА. ИСТОРИЯ ОДНОГО ПРЕВРАЩЕНИЯ: КАК СОЛОВЕЙ ПРЕВРАТИЛСЯ В СОЛОВЬЕВА
    Трансляция закончилась 6 часов назад
  • Ближний Восток: Время Выбирать Сторону⚖️Украина: Весенняя Военная Кампания⚔️Военные Сводки 3.03.2026
    Ближний Восток: Время Выбирать Сторону⚖️Украина: Весенняя Военная Кампания⚔️Военные Сводки 3.03.2026
    9 часов назад
  • ГОД В АРМЕНИИ
    ГОД В АРМЕНИИ
    2 дня назад
  • Addis Ababa Ethiopia 2026 🔥 Mega Urban Transformation | Africa’s Future City 4K.
    Addis Ababa Ethiopia 2026 🔥 Mega Urban Transformation | Africa’s Future City 4K.
    1 час назад
  • #EthiopiaNews: Zehabesha Daily March 2, 2026
    #EthiopiaNews: Zehabesha Daily March 2, 2026
    1 день назад
  • Lualawi ሉዓላዊ/ሱዳን ኢትዮጵያን አሳሰበች/በኢራን ጥቃት ኢትዮጵያውያን ተጎድተዋል/አሜሪካ ዜጎቿ ከግብጽ፣ኢራን .እንዲወጡ አሳሰበች/የነዳጅ ዋጋ . . .
    Lualawi ሉዓላዊ/ሱዳን ኢትዮጵያን አሳሰበች/በኢራን ጥቃት ኢትዮጵያውያን ተጎድተዋል/አሜሪካ ዜጎቿ ከግብጽ፣ኢራን .እንዲወጡ አሳሰበች/የነዳጅ ዋጋ . . .
    16 часов назад
  • Приближенный Кадырова, бойфренд Собчак, фигурант файлов Эпштейна
    Приближенный Кадырова, бойфренд Собчак, фигурант файлов Эпштейна
    12 часов назад
  • Программа «Статус» с Екатериной Шульман и Максимом Курниковым | 03.03.2026
    Программа «Статус» с Екатериной Шульман и Максимом Курниковым | 03.03.2026
    Трансляция закончилась 8 часов назад
  • ሰበር ዜና ፣ በኢትዮጲያ አዲስ ክልል ሊመሰረት ነዉ ፣ የኦነግ መግለጫና ማሳሰቢያ ፣ የፋኖ የሽዋ ዉጊያና ድል፣ የብልፅግናዉ ጀነራል አስነዋሪ ንግግር በአድዋ
    ሰበር ዜና ፣ በኢትዮጲያ አዲስ ክልል ሊመሰረት ነዉ ፣ የኦነግ መግለጫና ማሳሰቢያ ፣ የፋኖ የሽዋ ዉጊያና ድል፣ የብልፅግናዉ ጀነራል አስነዋሪ ንግግር በአድዋ
    2 часа назад
  • О нас
  • Контакты
  • Отказ от ответственности - Disclaimer
  • Условия использования сайта - TOS
  • Политика конфиденциальности

video2dn Copyright © 2023 - 2025

Контакты для правообладателей video2contact@gmail.com