Logo video2dn
  • Сохранить видео с ютуба
  • Категории
    • Музыка
    • Кино и Анимация
    • Автомобили
    • Животные
    • Спорт
    • Путешествия
    • Игры
    • Люди и Блоги
    • Юмор
    • Развлечения
    • Новости и Политика
    • Howto и Стиль
    • Diy своими руками
    • Образование
    • Наука и Технологии
    • Некоммерческие Организации
  • О сайте

Скачать или смотреть ገላትያ ክፍል 14 || ምዕ

  • ግሬስ ሪፎርምድ ባፕቲስት ቤተ ክርስቲያን | GRBC
  • 2026-02-19
  • 45
ገላትያ ክፍል 14 || ምዕ
  • ok logo

Скачать ገላትያ ክፍል 14 || ምዕ бесплатно в качестве 4к (2к / 1080p)

У нас вы можете скачать бесплатно ገላትያ ክፍል 14 || ምዕ или посмотреть видео с ютуба в максимальном доступном качестве.

Для скачивания выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Cкачать музыку ገላትያ ክፍል 14 || ምዕ бесплатно в формате MP3:

Если иконки загрузки не отобразились, ПОЖАЛУЙСТА, НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если у вас возникли трудности с загрузкой, пожалуйста, свяжитесь с нами по контактам, указанным в нижней части страницы.
Спасибо за использование сервиса video2dn.com

Описание к видео ገላትያ ክፍል 14 || ምዕ

ገላትያ 3.19-25
[19] ታዲያ ሕግ የተሰጠበት ምክንያት ምንድን ነው? ሕግ የተጨመረው ከመተላለፍ የተነሣ ተስፋው ያመለከተው ዘር እስኪመጣ ድረስ ነበር፤ ሕጉም የመጣው በመላእክት በኩል፣ በአንድ መካከለኛ እጅ ነበር። [20] ሆኖም መካከለኛው አንድን ወገን ብቻ የሚወክል አይደለም፤ እግዚአብሔር ግን አንድ ነው። [21] ታዲያ ሕግ የእግዚአብሔርን የተስፋ ቃል የሚቃወም ነውን? ከቶ አይሆንም! ሕግ የተሰጠው ሕይወትን ለማስገኘት ቢሆን ኖሮ፣ በርግጥም ጽድቅ በሕግ በኩል በተገኘ ነበር። [22] መጽሐፍ ግን ዓለም ሁሉ የኀጢአት እስረኛ መሆኑን ያውጃል፤ ይኸውም በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን የሚገኘው ተስፋ ለሚያምኑት ሁሉ ይሰጥ ዘንድ ነው። [23] ይህ እምነት ከመምጣቱ በፊት በሕግ አማካይነት እስረኞች ሆነን፣ እምነት እስከሚገለጥ ድረስ ተዘግቶብን ነበር። [24] ስለዚህ በእምነት እንጸድቅ ዘንድ ሕግ ወደ ክርስቶስ የሚያደርሰን ሞግዚታችን ሆነ። [25] አሁን ግን ያ እምነት ስለ መጣ፣ ከእንግዲህ በሕግ ሞግዚትነት ሥር አይደለንም።

የገላትያ ስብከቶችን ለመስማት :    • ገላትያ | Galatians  
_____________________ GRBC _____________________

✝️ ግሬስ ሪፎርምድ ባፕቲስት ቤተ ክርስቲያን (GRBC) በኢትዮጵያ፣ አዲስ አበባ የምትገኝ፣ እግዚአብሔርን በቅዱሳት መጻሕፍት እውነት ላይ ተመስርታ የምታመልክና የ1689 የለንደን ባፕቲስት የሃይማኖት መግለጫን የምትቀበል ቤተ ክርስቲያን ናት። አላማችን ወንጌልን መስበክ፣ አማኞችን ማነጽና እግዚአብሔርን በህይወታችን ሁሉ ማክበር ነው።

🔔 ለተጨማሪ ትምህርቶችና ስብከቶች ሰብስክራይብ ያድርጉ :    / @grbcet  

🗓️ የአምልኮ እና የፕሮግራም ጊዜያት
► እሑድ ሙሉ ቀን ፡ የጠዋት አምልኮ ፤ ምሳ ፤ የከሰአት አምልኮ ፤ የጌታ እራት
► ቅዳሜ (10፡45) ፡ የካታኪዝም ትምህርት

📍 አድራሻችን - ጉርድ ሾላ ሆሊ ሲቲ ሴንተር, ክፍል ቁጥር 608

🌐 ድረ ገጻችንን ይጎብኙ : https://grbc.et/am/

📱 በማኅበራዊ ሚዲያ ይከተሉን
► Telegram: https://t.me/gracereformedbaptistchurch
► Instagram:   / grbcet  

ግሬስ ሪፎርምድ ባፕቲስት ቤተ ክርስቲያንን አገልግሎት ይደግፉ : የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት - 1000651105963

#ወንጌል #ተሐድሶ#እየሱስ #GRBC #ጸጋተሐድሶዊያንባፕቲስት #ReformedBaptist #AmharicSermon #EthiopianChurch #ChristianityEthiopia
#ስብከት #ትምህርት #መጽሐፍቅዱስ #አምልኮ #ተሐድሶ #1689Baptist #ወንጌል#Protestant#Reformed#Baptist#puritan#ሉተር#ቤተክርስትያን#ጸጋ#ካልቪን#jesuschrist#ድነት

Комментарии

Информация по комментариям в разработке

Похожие видео

  • ገላትያ ክፍል 15 || ምዕ 3:26 - 4.1-7 || Migbaru Yohannes || Galatians Part 15 || CH 3:26 - 4.1-7
    ገላትያ ክፍል 15 || ምዕ 3:26 - 4.1-7 || Migbaru Yohannes || Galatians Part 15 || CH 3:26 - 4.1-7
    9 часов назад
  • መዝሙር መጽሐፍ 51:10-19 || መጋቢ እስራኤል ዱባርጌ || psalms 51:10-19
    መዝሙር መጽሐፍ 51:10-19 || መጋቢ እስራኤል ዱባርጌ || psalms 51:10-19
    6 дней назад
  • Dr Dereje kebede ተወዳጅ ዘመን ተሻጋሪ መዝሙሮች ስብስብ / Non Stop Slow Ethiopian Protestant Mezmur
    Dr Dereje kebede ተወዳጅ ዘመን ተሻጋሪ መዝሙሮች ስብስብ / Non Stop Slow Ethiopian Protestant Mezmur
    2 недели назад
  • የዮሐንስ ወንጌል ሙሉ ክፍል |full proverbs|Samuel Asres |ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Ortodox Tewahido| August 17,2022
    የዮሐንስ ወንጌል ሙሉ ክፍል |full proverbs|Samuel Asres |ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Ortodox Tewahido| August 17,2022
    3 года назад
  • Hebrews 8:1-5 || ዕብራውያን 8:1-5 || Pastor Israel Dubarge
    Hebrews 8:1-5 || ዕብራውያን 8:1-5 || Pastor Israel Dubarge
    2 недели назад
  • መጋቢ ተስፋዬ ጋቢሶ Tesfaye Gabiso Vol #1
    መጋቢ ተስፋዬ ጋቢሶ Tesfaye Gabiso Vol #1
    3 года назад
  • Hebrews 6:9-12 || ዕብራውያን 6:9-12 || Pastor Israel Dubarge
    Hebrews 6:9-12 || ዕብራውያን 6:9-12 || Pastor Israel Dubarge
    1 месяц назад
  • 🔴 ቢሊየነሩ ከጎዳና ተዳዳሪዋ ፍቅር ያዘውና ወደቤቱ ወሰዳት ከዛ በኋላ የተፈጠረው ለማመን ይከብዳል
    🔴 ቢሊየነሩ ከጎዳና ተዳዳሪዋ ፍቅር ያዘውና ወደቤቱ ወሰዳት ከዛ በኋላ የተፈጠረው ለማመን ይከብዳል
    13 дней назад
  • ፍቅር ወይስ ገንዘብ? || በሴት ቺት የመደረግ ስሜት || ከእኔ ጋር ሆና ከእሱ ጋርም ነበረች || እንተንፍስ #89 || ቃለዓብ ጫኔ
    ፍቅር ወይስ ገንዘብ? || በሴት ቺት የመደረግ ስሜት || ከእኔ ጋር ሆና ከእሱ ጋርም ነበረች || እንተንፍስ #89 || ቃለዓብ ጫኔ
    2 недели назад
  • Hebrews 8:6-13 || ዕብራውያን 8:6-13 || Pastor Israel Dubarge
    Hebrews 8:6-13 || ዕብራውያን 8:6-13 || Pastor Israel Dubarge
    12 дней назад
  • 🔴 ለዐቢይ ጾም የተመረጡ የንስሃ መዝሙሮች ስብስብ | Yensha Mezmur Orthodox Ethiopian | Mezmur Orthodox Ethiopian
    🔴 ለዐቢይ ጾም የተመረጡ የንስሃ መዝሙሮች ስብስብ | Yensha Mezmur Orthodox Ethiopian | Mezmur Orthodox Ethiopian
    1 год назад
  • ማርያም አታማልድም ኢየሱስ ያድናል ሌላ ተረት አልሰብክም !#eaglepodcast  #goldenvoice #berhantube አባ ተዋህዶ with
    ማርያም አታማልድም ኢየሱስ ያድናል ሌላ ተረት አልሰብክም !#eaglepodcast #goldenvoice #berhantube አባ ተዋህዶ with
    2 недели назад
  • Послание апостола Павла к Римлянам. Читаем Библию вместе. УНИКАЛЬНАЯ АУДИОБИБЛИЯ
    Послание апостола Павла к Римлянам. Читаем Библию вместе. УНИКАЛЬНАЯ АУДИОБИБЛИЯ
    4 года назад
  • ገላትያ ክፍል 1 || ምዕ 1:1-5 || Migbaru Yohannes || Galatians Part 1 || CH 1:1-5
    ገላትያ ክፍል 1 || ምዕ 1:1-5 || Migbaru Yohannes || Galatians Part 1 || CH 1:1-5
    4 месяца назад
  • እናቴ እኔን በመውለዷ ሀገር ጥላ ተሰደደች።ውስጤ በቀል አለ! @shegerinfo #meseretbezu
    እናቴ እኔን በመውለዷ ሀገር ጥላ ተሰደደች።ውስጤ በቀል አለ! @shegerinfo #meseretbezu
    2 недели назад
  • рав Даниэль Булочник - глава Ки Тиса 5786
    рав Даниэль Булочник - глава Ки Тиса 5786
    22 часа назад
  • СРОЧНЫЕ НОВОСТИ / МАРК ФИНЛИ - 2026
    СРОЧНЫЕ НОВОСТИ / МАРК ФИНЛИ - 2026
    4 дня назад
  • ይህ 1 ቅመም ብቻ! | የኩላሊት በሽታን በ18 ሰዓት የሚያጠፋው ተፈጥሮአዊ መፍትሄ (ሙሉ መመሪያ)
    ይህ 1 ቅመም ብቻ! | የኩላሊት በሽታን በ18 ሰዓት የሚያጠፋው ተፈጥሮአዊ መፍትሄ (ሙሉ መመሪያ)
    2 недели назад
  • 6 уровней близости с Богом и почему лишь немногие достигают последнего уровня | Билли Грэм
    6 уровней близости с Богом и почему лишь немногие достигают последнего уровня | Билли Грэм
    1 день назад
  • የንጉሥ ሕርቃል አስደናቂ ታሪክ - ዘወረደ - መባዕ ቲቪ (Meba TV) ​@Meba_tv
    የንጉሥ ሕርቃል አስደናቂ ታሪክ - ዘወረደ - መባዕ ቲቪ (Meba TV) ​@Meba_tv
    2 недели назад
  • О нас
  • Контакты
  • Отказ от ответственности - Disclaimer
  • Условия использования сайта - TOS
  • Политика конфиденциальности

video2dn Copyright © 2023 - 2025

Контакты для правообладателей video2contact@gmail.com