Logo video2dn
  • Сохранить видео с ютуба
  • Категории
    • Музыка
    • Кино и Анимация
    • Автомобили
    • Животные
    • Спорт
    • Путешествия
    • Игры
    • Люди и Блоги
    • Юмор
    • Развлечения
    • Новости и Политика
    • Howto и Стиль
    • Diy своими руками
    • Образование
    • Наука и Технологии
    • Некоммерческие Организации
  • О сайте

Скачать или смотреть Garlic and Onion Powder የሽንኩርት ዱቄት

  • Melegna | መለኛ
  • 2025-02-06
  • 13878
Garlic and Onion Powder የሽንኩርት ዱቄት
  • ok logo

Скачать Garlic and Onion Powder የሽንኩርት ዱቄት бесплатно в качестве 4к (2к / 1080p)

У нас вы можете скачать бесплатно Garlic and Onion Powder የሽንኩርት ዱቄት или посмотреть видео с ютуба в максимальном доступном качестве.

Для скачивания выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Cкачать музыку Garlic and Onion Powder የሽንኩርት ዱቄት бесплатно в формате MP3:

Если иконки загрузки не отобразились, ПОЖАЛУЙСТА, НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если у вас возникли трудности с загрузкой, пожалуйста, свяжитесь с нами по контактам, указанным в нижней части страницы.
Спасибо за использование сервиса video2dn.com

Описание к видео Garlic and Onion Powder የሽንኩርት ዱቄት

የነጭ ሽንኩርት እና የቀይ ሽንኩርት ዱቄቱን ለማዘጋጀት
ዛሬ ቪዲዮው ላይ የምትመለከቱት ልኬት
ግማሽ ኪሎ ነጭ ሽንኩርት እና 300 ግራም ቀይ ሽንኩርት ነው
ብዙን ጊዜ ቅመሞችን በቤት ውስጥ ስናዘጋጅ አነስ አድርገን ቶሎ ቶሎ ብናዘጋጅ ይመረጣል

አዘገጃጀት
በመጀመሪያ ነጭ ሽንኩርቱ ላይ የሚገኘውን ቆሻሻ የነካውን የነጭ ሽንኩርት ልጣጭ ትልጣላችሁ
ከላይ እና ከታች የሚገኘውን ግንድ በቢላ ታወጣላችሁ
ቢላ በመጠቀም አነስ አድርጋችሁ መክተፍ ካልሆነ ደግሞ በሽንኩርት መፍጫ በትንንሹ ሸርከት አድርጋችሁ መፍጨት

ቀይ ሽንኩርቱን ልጣጩን ትልጡና ደጋግማችሁ በንፁህ ውሃ ማጠብ
የሽንኩርቱ ልጣጭ ላይ የሚገኘውን ውሃ ለማንጠፋጠፍ ወንፊት ላይ ማስቀመጥ

አደራረቅ ለነጭ ሽንኩርቱ
ምድጃችሁን ከ140-160 ዲግሪ ድረስ ታግሉና ነጭ ሽንኩርቱን የመጋገሪያ ትሪው ላይ ዘርዘር አድርጋችሁ ማስገባት
ከ2-4 ሰዓት ድረስ ምድጃ ውስጥ ማድቅ (መሃል መሃል ላይ እየከፈታችሁ መመልከት ተገቢ ነው)

አደራረቅ ለቀይ ሽንኩርት
ቅጠሉን ምድጃ ውስጥ ካስገባችሁ በኃላ ከ30-45 ደቂቃ ማቆየት

ማስታወሻ እና የቅመም አቀማመጥ
ይህ ከላይ ያስቀመጥንላችሁ የቅመም ማድረቂያ የሰዓት አመጣጠን የሚወሰነው እንደምድጃችሁ ጥራት ፣ እንደ ከተፋችሁት የሽንኩርት ልኬት እና የሽንኩርት ብዛት ይወሰናል

አቀማመጥ
በንፁህ እና ደረቅ ከጠርሙስ ብልቃጥ እርጥበት በማያገኝበት ስፍራ ማስቀመጥ
ከተጠቀማችሁ በኃላ በሚገባ ዘግቶ ማስቀመጥ

Комментарии

Информация по комментариям в разработке

Похожие видео

  • Tofu Recipe ቶፉ አዘገጃጀት
    Tofu Recipe ቶፉ አዘገጃጀት
    1 год назад
  • ቀላል የነጭ ሽንኩርት ዱቄት አዘገጃጀት/how to make  Garlic powder at home/garlic powder/garlic/spice
    ቀላል የነጭ ሽንኩርት ዱቄት አዘገጃጀት/how to make Garlic powder at home/garlic powder/garlic/spice
    2 года назад
  • Tomato Paste ቲማቲም ድልህ
    Tomato Paste ቲማቲም ድልህ
    5 месяцев назад
  • ማንም ሰው ጥፋተኛ አይደለም!! ልቤ ይቅርታ አለው!!
    ማንም ሰው ጥፋተኛ አይደለም!! ልቤ ይቅርታ አለው!!"የሌላ ሰው ከፍታ የኔ ውድቀት አይደለም" #amleset #amlesetmuchie #adonay
    16 часов назад
  • ⚡️ Экстренная эвакуация из Ирана || США заявили о смене режима
    ⚡️ Экстренная эвакуация из Ирана || США заявили о смене режима
    6 часов назад
  • Ethiopian Falafel ፍላፍል
    Ethiopian Falafel ፍላፍል
    1 год назад
  • የእርድ አዘገጃጀት 👌👍 /turmeric powder/ lrd azegegaget/#ethiopian#food #cooking #
    የእርድ አዘገጃጀት 👌👍 /turmeric powder/ lrd azegegaget/#ethiopian#food #cooking #
    1 год назад
  • Melegna Paprica Recipe የፓፕሪካ ቅመም
    Melegna Paprica Recipe የፓፕሪካ ቅመም
    2 дня назад
  • How to make Vegetable Stock Cubes at Home
    How to make Vegetable Stock Cubes at Home
    2 года назад
  • ባለሃብቱ ከተማውን አነቃነቀው!!! #comedianeshetu #donkeyyoutube #habesha #dinklijoch
    ባለሃብቱ ከተማውን አነቃነቀው!!! #comedianeshetu #donkeyyoutube #habesha #dinklijoch
    2 дня назад
  • ቁጥር አንድ👌 ምርጥ የነጭ የቅመም አዘገጃጀት ለሁሉም አይነት ምግብ ማጣፈጫ የሚሆን - Ethiopian food
    ቁጥር አንድ👌 ምርጥ የነጭ የቅመም አዘገጃጀት ለሁሉም አይነት ምግብ ማጣፈጫ የሚሆን - Ethiopian food
    8 месяцев назад
  • የአልጫ ቅመሞች(Ethiopian Alicha spices)
    የአልጫ ቅመሞች(Ethiopian Alicha spices)
    6 лет назад
  • 🔴ስለEBSTVዉ ዮናስ እና እግረኛዉ ሚዲያ አልጀዚራ የሰራዉ ፕሮግራምና የአዶናይ አዲሱ አፕልኬሽን ጉዳይ  | Dallol Entertainment
    🔴ስለEBSTVዉ ዮናስ እና እግረኛዉ ሚዲያ አልጀዚራ የሰራዉ ፕሮግራምና የአዶናይ አዲሱ አፕልኬሽን ጉዳይ | Dallol Entertainment
    3 дня назад
  • የበርበሬ አስተጣጠብ እና አዘገጃጀት /Ethiopian Berbere preparation /
    የበርበሬ አስተጣጠብ እና አዘገጃጀት /Ethiopian Berbere preparation /
    10 месяцев назад
  • Ethiopian Stew እንቁላል ቁጭ ቁጭ ወጥ
    Ethiopian Stew እንቁላል ቁጭ ቁጭ ወጥ
    1 год назад
  • የጥብስ ቅመም ይሄንንማ አሁኑኑ አዘጋጁት ሽታው ቤቱን አውዶታል  Ethiopian Tibse Spice  preparation from herbs
    የጥብስ ቅመም ይሄንንማ አሁኑኑ አዘጋጁት ሽታው ቤቱን አውዶታል Ethiopian Tibse Spice preparation from herbs
    2 года назад
  • "ከአንበሳው ጋር 27 አመት አንድ ቤት ነው የኖርነው...ፀጉሬ እሱን ነበር የሚመስለው" ልዩ ታሪክ ከመኩሪያ ቤተሰቦች ጋር //ቅዳሜን ከሰአት//
    6 дней назад
  • አንደኛ ነው👌የአልጫ ደረቅ ቅመም አዘጋጃጀት /#Ethiopian#2024# spice / /ingredient
    አንደኛ ነው👌የአልጫ ደረቅ ቅመም አዘጋጃጀት /#Ethiopian#2024# spice / /ingredient
    1 год назад
  • ..ሰርጌን የደገሰልኝ ነጻነት ወርቅነህ ነበር ሚስት ብቻ ነበር ከኔ...የኮንስትራክሽን ባለሙያና ተወዳጁ ተዋናይ አስናቀ ንጉሴ   | Seifu on EBS
    ..ሰርጌን የደገሰልኝ ነጻነት ወርቅነህ ነበር ሚስት ብቻ ነበር ከኔ...የኮንስትራክሽን ባለሙያና ተወዳጁ ተዋናይ አስናቀ ንጉሴ | Seifu on EBS
    5 дней назад
  • የመከለሻ ቅመም  | 7 spice mixes......|
    የመከለሻ ቅመም | 7 spice mixes......|
    5 лет назад
  • О нас
  • Контакты
  • Отказ от ответственности - Disclaimer
  • Условия использования сайта - TOS
  • Политика конфиденциальности

video2dn Copyright © 2023 - 2025

Контакты для правообладателей video2contact@gmail.com