ለመጪው የቴክኖሎጂ ዘመን ለመዘጋጀት ሁላችንም ምን ማድረግ እንዳለብን የተወያየንበት መድረክ (March 6th, 2022)

Описание к видео ለመጪው የቴክኖሎጂ ዘመን ለመዘጋጀት ሁላችንም ምን ማድረግ እንዳለብን የተወያየንበት መድረክ (March 6th, 2022)

በዚህ ውይይት ላይ የተነሱ ጥያቄዎች:
👉 የቴክኖሎጂ ፊልድን መማር ለኔ ይከብዳል፣ አልችለውም፣ የሚለውን ፍርሃት እንዴት ማለፍ እንችላለን?
👉 ለመማር የመረጥኩትን ፊልድ የትመህርት ማቴሪያል ከየት ማግኝት እችላለሁ?
👉 በቀላሉ ገቢ የሚያስገኝልኝ ፊልድ የቱ ነው?
👉 የቴክኖሎጂ ፊልዶችን ብማር በ6 ወር ውስጥ ስራ ማግኝት እችላለሁ? የስራው ማርኬት ምን ይመስላል?
👉 የቴክኖሎጂ ፊልድ በፍጥነት ስለሚቀያየር፣ ጀማሪ የሆንን ሰዎች ገና ተምረን ሳንጨርስ ቢቀየርብንስ? ቶሎ የማይቀየረውን ፊልድ እንዴት እንምረጥ?
👉 ለቴክኖሎጂ ፊልድ አዲስ ጀማሪ የሆነ ሰው ስራ ከማግኝቱ በፊት ምን ያህል ግዜ ይወስድበታል?
👉 ኢትዮጵያ ውስጥ የሚኖር ሰው የቴክኖሎጂ እውቀት ካለው ኢንተርኔት ላይ ስራ ማግኘት ይችላል?
👉 የኮሌጅ ተማሪ የሆነ ሰው ከትምህርቱ ጎን ለጎን አጫጭር ኮርሶችን መውሰድ ይገባዋል?

Комментарии

Информация по комментариям в разработке