Flaxseed Recipe ተልባ ፍትፍት

Описание к видео Flaxseed Recipe ተልባ ፍትፍት

የተልባ ፍትፍቱን ለማዘጋጀት የተጠቀምኳቸው የግብዓት አይነት እና መጠን
1. ሩብ ኪሎ ተልባ
2. 2 ራስ ሸንኩርት
3. 2 ፍሬ ቃሪያ
4. 1 ብርጭቆ ውሃ
5. 1 የቡና ማንኪያ ጨው
ማስታወሻ ፡
በዛ አድርጋችሁ መስራት ከፈለጋችሁ የግብዓት መጠኑን ከፍ አድርጉት
እንደ ተጨናሪ ግብዓትነት ነጭ ሽንኩርት ፣ ቲማቲም ፣ ዘይት እና የመሳሰሩትን መጠቀም ትችላላችሁ
Telba fitfit

Комментарии

Информация по комментариям в разработке