Hillina Kassahun (ፍለጋ) Filega [OFFICIAL Live Music Video] New Ethiopian Gospel song / 2023

Описание к видео Hillina Kassahun (ፍለጋ) Filega [OFFICIAL Live Music Video] New Ethiopian Gospel song / 2023

ፍለጋ

(Chorus)
አስቀድሜ ፅድቅህን አስቀድሜ ፊትህን
አስቀድሜ ወደ ጏዳ አስቀድሜ በሬን ልዝጋ
መጀመሪያ ፅድቅህን መጀመሪያ ፊትህን
መጀመሪያ ወደ ጏዳ መጀመሪያ ላወጋህ
ፍለጋ ፍለጋ ፍለጋ
ቀኖቼ ይለቁ አንተን ፍለጋ x2

(Verse 1)
ቆይቼ ልጥና ደጅህን
ደጋግሜ ላንኳኳ በርህን
የመንፈስህ ነኝ ረሀብተኛ
ሰርተኸኝ በሌላ እንዳልረካ
ይሄን አውቄ ነፍሴ ተሸንፋ
እጅ ሰታለች እስከ ዘለአለምዋ
ብትወድ በሀይለኛው ንፈስህ
ብትወድ በነበልባል እሳትህ
ብትወድ ዝም ባለው ፀጥታ
ብትወድ በትንሽዋ ኮሽታ
ብቻ አንተ ና x2
አንተ ብቻ ና x2

(Verse 2)
ይሰበር አልባስጥሮሴ
ከእግርህ ስር ሙሉ ማንነቴ
ይጠበው እግርህን እምባዬ
እንደ ውሀ ፊትህ ይፍሰስ ነፍሴ
ካንተ ውጪ እኔነት የለኝም
መሰውያው ላይ ይኸው አለሁኝ
ብትወድ በሀይለኛው ንፈስህ
ብትወድ በነበልባል እሳትህ
ብትወድ ዝም ባለው ፀጥታ
ብትወድ በትንሽዋ ኮሽታ
ብቻ አንተ ና x2
አንተ ብቻ ና x2

(Bridge 1)
አልሰለችም አንተን መጠበቅ ቀንና ለሊት
አይደክመኝም እጠብቅሀለሁ ቀንና ለሊት
የዘለአለም ረሀቤ ነህ የዘለአለም እርካታዬ
እያረካኸኝ ምራብህ
እየሞላኸኝ ምጠማህ
ከጎኔ ሆነህ ምናፍቅህ
እየዳስከኝ ምራብህ x2

(Bridge 2)
አተረፍኩ አንተን አንተን ስላልኩ አተረፍኩ
አወኩበት አንተን ስለመርትኩ አወኩበት
አተረፍኩ ክብሬ ስላረኩህ አተረፍኩ
አወኩበት አንተን ስለወደድኩ አወኩበት

Director - Fikru Alemayehu
Project Manager - AddisHiwot Feleke (Tishu)
Music Arrangement - Robel Damtew
Live Audio Recording - Elshadai Getahun
Mixing and Mastering - Kenesa Bula
Production managers - Moti Tilahun, Lielit Solomon
Camera Yonas Assefa, Aser Seifu, Ephrem Abera, Mehari Haile, Eyob Tesfaye, Negasa Guteta, Moti Tilahun
Bass Guitar - Beteab Kassa
Lead Guitar - Kaleab Tekil, Ermiyas Taddele
Drum - Mulugeta Geressu
Keys - Robel Damtew, Teyent Asrat
Saxophone - Nathaniel Gebretsadik
Trumpet - Efrem Yasin
Trombone - Kaleab Yinebeb
Background Vocals - Mussie Fisseha, Ayda Abraham, AddisHiwot Feleke (Tishu), Eyerusalem Worku, Yonatan Zenebe , Solomon Bula
Choir Arrangement - Solomon Bula

#filega #newprotestantmezmur #hillinamusic #ethiopia #ethiopian #ethiopianmusic

Комментарии

Информация по комментариям в разработке