Logo video2dn
  • Сохранить видео с ютуба
  • Категории
    • Музыка
    • Кино и Анимация
    • Автомобили
    • Животные
    • Спорт
    • Путешествия
    • Игры
    • Люди и Блоги
    • Юмор
    • Развлечения
    • Новости и Политика
    • Howto и Стиль
    • Diy своими руками
    • Образование
    • Наука и Технологии
    • Некоммерческие Организации
  • О сайте

Скачать или смотреть ፕሮፌሰር ሰለሞን ተፈራ - ክፍል 2 - የአእምሮ ሃኪም ፣ የሱስና ተዛማጅ ህመሞች ስፔሺያሊስት | S1 EP18

  • MindseTube
  • 2025-07-31
  • 16245
ፕሮፌሰር ሰለሞን ተፈራ - ክፍል 2 - የአእምሮ ሃኪም ፣ የሱስና ተዛማጅ ህመሞች ስፔሺያሊስት | S1 EP18
  • ok logo

Скачать ፕሮፌሰር ሰለሞን ተፈራ - ክፍል 2 - የአእምሮ ሃኪም ፣ የሱስና ተዛማጅ ህመሞች ስፔሺያሊስት | S1 EP18 бесплатно в качестве 4к (2к / 1080p)

У нас вы можете скачать бесплатно ፕሮፌሰር ሰለሞን ተፈራ - ክፍል 2 - የአእምሮ ሃኪም ፣ የሱስና ተዛማጅ ህመሞች ስፔሺያሊስት | S1 EP18 или посмотреть видео с ютуба в максимальном доступном качестве.

Для скачивания выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Cкачать музыку ፕሮፌሰር ሰለሞን ተፈራ - ክፍል 2 - የአእምሮ ሃኪም ፣ የሱስና ተዛማጅ ህመሞች ስፔሺያሊስት | S1 EP18 бесплатно в формате MP3:

Если иконки загрузки не отобразились, ПОЖАЛУЙСТА, НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если у вас возникли трудности с загрузкой, пожалуйста, свяжитесь с нами по контактам, указанным в нижней части страницы.
Спасибо за использование сервиса video2dn.com

Описание к видео ፕሮፌሰር ሰለሞን ተፈራ - ክፍል 2 - የአእምሮ ሃኪም ፣ የሱስና ተዛማጅ ህመሞች ስፔሺያሊስት | S1 EP18

የዚህ ሳምንት እንግዳችን በኢትዮጵያ የመጀመሪያ የሱስ እና ተዛማጅ ችግሮች ስፔሻሊስት ሀኪም እና ተመራማሪ እንዲሁም ሬናሰንት የአዕምሮ ህክምናና ተሃድሶ ማዕከል መስራች እና ዳይሬክተር ፕሮፌሰር ሰለሞን ተፈራ ጋር ያደረግነዉ ቆይታ እነሆ፡፡

የህክምና ትምህርታቸዉን በጅማ ዩኒቨርሲቲ የተማሩት ፕሮፌሰር ሰለሞን፣ የሳይካትሪ ስፔሻሊቲ ስልጠናቸዉን በቶሮንቶ-አዲስ አበባ ጣምራ ፕሮግራም፦ ከሱስ ሳይኪያትሪ የክሊኒካል ፌደሬሽን አግኝተዋል። ከዚያም በስዊድን በሚገኘው በኡሜዮ ዩኒቨርሲቲ በሳይካትሪ ኤፒዲሚዮሎጂ የዶክትሬት ዲግሪያቸውን በማጠናቀቅ በዚህ ስፔሻሊቲ የሰለጠኑ የመጀመሪያውና ብቸኛው ኢትዮጵያዊ ሐኪም ናቸዉ። ዓለም አቀፋዊ እውቀትን ከኢትዮጵያ የአእምሮ ጤና ገጽታ ጋር በማዋሀድ ታላቅ አስተወፆን እያበረከቱ ይገኛሉ።

በዕፅ እና ሌሎች ሱሶች ላለባቸው ግለሰቦች ሁለንተናዊ እንክብካቤ የሚሰጠዉን የሬናሰንት የአዕምሮ ህክምናና ተሃድሶ ማዕከል መስራች እና ክሊኒካል ዳይሬክተር ናቸው። በሱስ እና ተዛማጅ ችግሮች ለተጎዱ ግለሰቦች እርዳታን በመስጠት እንዲሁም የአእምሮ ጤና እንክብካቤን ለማዳበር በመስራት ግንባር ቀደም ናቸዉ። ከዚህም በተጨማሪ በአዲስ-አበባ ዩኒቨርስቲ የአዕምሮ ህክምና ፕሮፌሰር በመሆን የአዕምሮ ጤና ባለሙያዎች ለመቅረጽ ይሰራሉ። በሀገር ደረጃ ያሉ ፖሊሲዎችን በመቅረፅ ረገድ ሱስን ፣ አደንዛዥ ዕፆች እና ተያያዥ ስነ-ልቦናዊ እና ማህበራዊ ችግሮችን ለመቅረፍ እና የለዉጥን ተግባራዊነት በማስፈፀም ረገድ በርካታ አስተዋጾ እያደረጉ ይገኛሉ።

በክፍል አንድ የፕሮፌሰር ሰለሞን የኃላ ታሪክ እና ልምድ፣ አስተዳደጋቸውን ፣ ተጽዕኖ ያሳደረባቸውን ክስተቶች፣ እና ሙያዊ ግንዛቤያቸውን የሚቃኘውን አጓጊ ውይይት ይከታተሉ።

Our guest this week is Ethiopia’s first medical doctor and researcher specializing in addiction and related disorders. He is also the founder and director of the Renaissance Center for Mental Health and Recovery - Professor Solomon Teferra.

Professor Solomon earned his medical degree from Jimma University and completed his psychiatry specialty training through the Toronto–Addis Ababa Collaborative Program, where he received a Clinical Fellowship in Addiction Psychiatry. He later obtained his PhD in Psychiatric Epidemiology from Umeå University in Sweden, making him the first and only Ethiopian physician formally trained at this level in addiction treatment and specialty.

His groundbreaking work integrates global knowledge with the Ethiopian mental health landscape. As the founder and clinical director of the Renascent Mental Health and Rehabilitation Center, he offers dual-care services for individuals struggling with substance use and other related challenges. He has been at the forefront of improving access to addiction support and expanding the scope of mental health care in Ethiopia.

In addition to his clinical work, Professor Solomon is a professor of psychiatry at Addis Ababa University, where he trains the next generation of mental health professionals. He also contributes to shaping national mental health policies, with a focus on substance use, behavioral disorders, and their psychological and social impacts. His work has played a key role in advancing practical reforms and policy change.

In Part two, we explore different addictions and their repercussions, the pioneering leadership roles he has taken on, and the impact of his work in the field of addiction and mental health in Ethiopia.

…
Renascent Mental Health and Rehabilitation Center/ሬናሰንት የአዕምሮ ህክምናና ተሃድሶ ማዕከል
http://renascentrehabcenter.com/
Tel:
+251 941 77 60 60
+251 978 49 60 60
+251 965 47 02 02
Email: renascentrehab@gmail.com
Location: Legetafo, Addis Ababa, Ethiopia
…

ምዕራፎች

0:00 መግቢያ
1:00 ብዙ አይነት እጾች
9:40 የሕክምና ወይም ሕጋዊ እጾች (ካናቢስ/ማሪዋና)
15:43 ስለ ሽሻ
18:46 ስለ አልኮል መጠጥ
25:10 ስለ ጫት
27:05 ሲጋራ ፣ ቬፕ እና ትንባሆ
33:00 ማህበራዊ ሚዲያ እና ከኢንተርኔት ጋር የተያያዙ ሱሶች
38:40 ለሱስ ህክምና የት እንሂድ?
45:40 AA (alcholics anonymous)
51:20 የህዝብ ጤና (Public Health)
58:00 በትምህርት ቤት ውስጥ የአደንዛዥ ዕፅ
1:00:20 ቀጣይ ባለሙያዎችን ማስተማር- ሱስ የአእምሮ ሐኪም የወደፊት
1:07:00 ማህበረሰብና የእምነት ተቋማት፣ የሚድያዎች ሚና
1:12:54 የመጨረሻ አስተያየቶች

…
#addictionrecovery #psychiatrist #mindsetpodcast #ethiopia #podcast #drmehretdebebe
…

ማይንድሴት ፖድካስት:- በዶክተር ምህረተ ደበበ አቅራቢነት ፣ ጠቃሚና አስተማሪ በሆኑ ርዕሰ ጉዳዮችን ከአንጋፋ ባለሙያዎች ፣ የሃሳብ መሪዎች እና የየተለየ ኢንዱስትሪ ተጽዕኖ ፈጣሪዎች ጋር ጥልቅ ውይይቶችን ያቀርብልዎታል።

Mindset Podcast, hosted by Mehret Debebe, brings you in-depth conversations with renowned experts, thought leaders, and industry professionals touching on important topics.

Комментарии

Информация по комментариям в разработке

Похожие видео

  • ፕሮፌሰር ሰለሞን ተፈራ - ክፍል 1 - የአእምሮ ሃኪም ፣ የሱስና ተዛማጅ ህመሞች ስፔሺያሊስት | S1 EP18
    ፕሮፌሰር ሰለሞን ተፈራ - ክፍል 1 - የአእምሮ ሃኪም ፣ የሱስና ተዛማጅ ህመሞች ስፔሺያሊስት | S1 EP18
    7 месяцев назад
  • "ሱስን ማከም ለኔ ልዩ ተልዕኮ ነው" - ፕ/ር ሰለሞን ተፈራ Prof. Solomon Teferra | Season 05 Episode 06 | Hakim Podcast
    6 месяцев назад
  • የኤፌሶን መልእክት የዳሰሳ ጥናት - ክፍል ኹለት | በጋሽ ንጉሴ ቡልቻ | ጳውሎስና መልክታቱ የጥናት መምሪያ | 2025
    የኤፌሶን መልእክት የዳሰሳ ጥናት - ክፍል ኹለት | በጋሽ ንጉሴ ቡልቻ | ጳውሎስና መልክታቱ የጥናት መምሪያ | 2025
    1 день назад
  • የስትሮክ ስፔሻሊስቱ ረዥም ጉዞ ከአሜሪካ ወደ ኢትዮጵያ |  ዶክተር ወንድወሰን ገ/አማኑኤል  S1 EP2
    የስትሮክ ስፔሻሊስቱ ረዥም ጉዞ ከአሜሪካ ወደ ኢትዮጵያ | ዶክተር ወንድወሰን ገ/አማኑኤል S1 EP2
    1 год назад
  • ኢራን ተበቀለች | ከቴላቪቭ ጉድ ተሰማ ተረክ ሚዛን Salon Terek
    ኢራን ተበቀለች | ከቴላቪቭ ጉድ ተሰማ ተረክ ሚዛን Salon Terek
    5 часов назад
  • The First Major Limb Reimplantation in Ethiopia Full Story
    The First Major Limb Reimplantation in Ethiopia Full Story
    2 месяца назад
  • ስመ ጥሩ የአእምሮና የነርቭ ህክምና ሀኪም ተመራማሪ እና መምህር - ፕሮፌሰር ዮናስ እንዳለ ገዳ | S2 EP1
    ስመ ጥሩ የአእምሮና የነርቭ ህክምና ሀኪም ተመራማሪ እና መምህር - ፕሮፌሰር ዮናስ እንዳለ ገዳ | S2 EP1
    4 месяца назад
  • Ask Dr. Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q220
    Ask Dr. Mehret - ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q220
    3 дня назад
  • የተፈጥሮ አፍቃሪውና ዋይልድ-ላይፍ ፎቶግራፈሩ አዚዝ አህመድ አስደናቂ ሕይወትና ሥራዎች  | S2 EP3
    የተፈጥሮ አፍቃሪውና ዋይልድ-ላይፍ ፎቶግራፈሩ አዚዝ አህመድ አስደናቂ ሕይወትና ሥራዎች | S2 EP3
    1 месяц назад
  • የ ሼፍ ቴዎድሮስ ፍስሃ አስደማሚ ሕይወትና የምግብ ልዩ ሙያዊ ምልከታ | S1 EP20
    የ ሼፍ ቴዎድሮስ ፍስሃ አስደማሚ ሕይወትና የምግብ ልዩ ሙያዊ ምልከታ | S1 EP20
    5 месяцев назад
  • Alemneh Wasse  ትኩስ ዜና ከበላይ በቀለ
    Alemneh Wasse ትኩስ ዜና ከበላይ በቀለ
    1 час назад
  • የአንጋፋው ሳይኪያትሪስት፣ ተመራማሪ እና ምሁር ህይወት እና እይታ | ፕሮፌሰር አታላይ አለም  S1 EP5
    የአንጋፋው ሳይኪያትሪስት፣ ተመራማሪ እና ምሁር ህይወት እና እይታ | ፕሮፌሰር አታላይ አለም S1 EP5
    11 месяцев назад
  • የሥራ ፈጠራና የፈጠራ ሥራ | ዶ/ር ምህረት ደበበ
    የሥራ ፈጠራና የፈጠራ ሥራ | ዶ/ር ምህረት ደበበ
    3 месяца назад
  • የአንጎልና ህብለሰረሰር  ቀዳጅ ሐኪም (Neurosurgeon) | ዶክተር ግርማ መኮንን S1 EP7 Part 1
    የአንጎልና ህብለሰረሰር ቀዳጅ ሐኪም (Neurosurgeon) | ዶክተር ግርማ መኮንን S1 EP7 Part 1
    11 месяцев назад
  • Ethiooia የዐብይ ማንነት - የጠላት መስመሮች 1
    Ethiooia የዐብይ ማንነት - የጠላት መስመሮች 1
    5 лет назад
  •  ረሀብ ጠቃሚ ነገር ነዉ! በቀን አንዴ የመብላት ልምምድ ኤርሚያስ አመልጋ የዘመናት ሚስጥሩን አካፈለን ክፍል 8 #dawitdreams#shanta
    ረሀብ ጠቃሚ ነገር ነዉ! በቀን አንዴ የመብላት ልምምድ ኤርሚያስ አመልጋ የዘመናት ሚስጥሩን አካፈለን ክፍል 8 #dawitdreams#shanta
    7 месяцев назад
  • የሱስ የማገርሸት ባህሪ! ፕ/ር ሰለሞን ተፈራ #Ethiopiapodcast #Amharicpodcast #africapodcast #Alivepodcast
    የሱስ የማገርሸት ባህሪ! ፕ/ር ሰለሞን ተፈራ #Ethiopiapodcast #Amharicpodcast #africapodcast #Alivepodcast
    2 месяца назад
  • ይህንን በቀን አነዴ ካደረጋችሁ ዶፖሚናችሁ ይስተካከላል! | 50% የሱስ በሽታ በቤተሰብ ይተላለፋል! #addictionrecovery #addiction
    ይህንን በቀን አነዴ ካደረጋችሁ ዶፖሚናችሁ ይስተካከላል! | 50% የሱስ በሽታ በቤተሰብ ይተላለፋል! #addictionrecovery #addiction
    2 месяца назад
  • የስጦታ የአእምሮ ጤና ማዕከል መስራች እና ዳይሬክተር | ዶ/ር ዮናስ ባህረጥበብ S1 EP16
    የስጦታ የአእምሮ ጤና ማዕከል መስራች እና ዳይሬክተር | ዶ/ር ዮናስ ባህረጥበብ S1 EP16
    7 месяцев назад
  • መዝናኛ እና ፖለቲካ
    መዝናኛ እና ፖለቲካ
  • О нас
  • Контакты
  • Отказ от ответственности - Disclaimer
  • Условия использования сайта - TOS
  • Политика конфиденциальности

video2dn Copyright © 2023 - 2025

Контакты для правообладателей video2contact@gmail.com