የእግዚአብሔር ልጅ ክፍል 1 በወንድም ጳውሎስ ፈቃዱ Pauos Fekadu

Описание к видео የእግዚአብሔር ልጅ ክፍል 1 በወንድም ጳውሎስ ፈቃዱ Pauos Fekadu

በአዲስ አበባ አማኑኤል ኅብረት ቤተ ክርስቲያን በየሳምንቱ አርብ በሚካሔደው የትምህርት ጉባኤ ላይ የተለያዩ መምህራን ትምህርቶችን የሚያቀርቡ ሲሆን ወንድም ጳውሎስ ፈቃዱ ለ 6 ሳምንታት ያገለገላቸውን ትምህርቶች እዚህ አስቀምጠንላችኋል።

Комментарии

Информация по комментариям в разработке