ሽሽት ክፍል አንደ ትረካ Shisht, Part One

Описание к видео ሽሽት ክፍል አንደ ትረካ Shisht, Part One

ይህ ትረካ እውነተኛ ታሪክ ነው፡፡ ሂዎት የምትባል አንድ ወጣት ከ12 ዓመት የዓረብ ሀገር ቆይታ በኋላ በሀገሯ ሠርታ ለማደር የባከነ የወጣትነት ጊዜዋን ለማካካስ በአክስቷ ምክር እና እጅግ አዋጭ ነው የተባለውን ሥራ መርጣ እንጀራ እያስጋገረች መሸጥ ጀመረች ሆኖም አክስቷ የጤፍ ማበራከቻ ነው እያለች ስተሸጥላት የከረመቸው ውህረድ የኖራ አፈር እና ሰጋቱራ ሆኖ በመገኘቱ ሂዎት ሽሽት ላይ ነች፡፡የሂዎትን ታሪክ በትረካ መልክ አዘጋጅተነዋል ፡፡
ታሪኩን ለትረካ እንዲመች አድርጎ ያዘጋጀልን ፋሲል ፀጋዬ ሲሆን ፣ በግሩም ሁኔታ የተረከችልን ደግሞ ሲ/ር ሰርካለም አየለ ናት፡፡
ታሪኩ በ7 ክፍሎች ተዘጋጅቶ ቀርቧል እንድትከታተሉት በአክብሮት ጋብዘናችኋል፡፡

Комментарии

Информация по комментариям в разработке