ብዙዎች የፈሩትን የሚስጥራዊው ቡድን ጉድ አጋለጠ ሳሙኤል ቤንኦኒ

Описание к видео ብዙዎች የፈሩትን የሚስጥራዊው ቡድን ጉድ አጋለጠ ሳሙኤል ቤንኦኒ

This video was really a blessing, I hope you like it :)

My name is Samuel Benoni, I grew up in Addis Ababa, the capital of Ethiopia, I grew up in the church, So, when I was growing up serving, my father suddenly fell ill with cancer and died in my childhood. After this, the responsibility of the family fell on me because after my father's death, there was no one to manage the family, and as the first child, I was forced to work, so by chance I started working under people I knew closely, but because my work and service could not continue together, I chose to quit my service. In the meantime, my business client, whom I met at work, saw my anxiety and restlessness and started questioning us. I told her about many things as a friend. My problem was nothing to her. She got the money I needed and then she wanted us to continue our past friendship, so she promised to be together and be with me in everything I needed.
In the middle of this, I found myself in a life that I didn't expect and didn't think about, and then I started doing a lot of work. Being the main manager of the night club, I handled many dark house operations. To tell the truth, I can't explain what I experienced in this written word, but I can say one thing: Jesus saved me from the brink of death, from the edge of hell. All glory forever and ever to the lamb that was slain for the king who washed us with his blood and saved us. Amen Please share this program with at least 100000 people and let's save a generation

አዘጋጅ : #ዮሴፍ መኳንንት
" ጉድ አጋለጠ " እነሆ ተጋበዙልኝ ። 🙏

ሳሙኤል ቤንኦኒ እባላለሁ እድገቴ በኢትዮጵያ ዋና ከተማ አዲስ አበባ ጎተራ አካባቢ ነው ፤ በቤተክርስቲያን ውስጥ ነው ያደኩት ፤ ታዲያ በማገልገል እያደኩ ባለሁበት በልጅነት ጊዜዬ ድንገት አባቴ በካንሰር በሽታ ታሞ ሞተ ፡፡ በዚህ በኋላ የቤተሰብ ሃላፊነት እኔ ላይ ወደቀ ምክንያቱም አባቴ ከሞተ በኋላ ቤተሰቡን የሚያስተዳደር ማንም ስለሌለ የመጀመሪያ ልጅም እንደመሆኔ ስራ ለመስራት ተገደድኩ ታዲያ እንደ አንጋጣሚ ሆኖ በቅርበት በማውቃቸው ሰዎች ስር ሆኜ ስራ መስራት ጀመርኩ ይሁን እንጂ እስራዬ እና አገልግሎቴ አብረው ሊቀጥሉ ስለልቻሉ አገልግሎቴን ማቆም መረጥኩ ታዲያ በዚህ መሀል በስራ አጋጣሚ የማውቃት የስራ ደንበኛዬ እኔ ላይ ባየችው መረበሽና አለመረጋጋቴን አይታ ትጠይቀን ጀመር እኔም እንደወዳጅ ብዙ ነገሮቼን አማከርኳት ለካ የኔ ችግር ለሷ ምንም አልነበረም ምፈልገውን ገንዘብና ከዚያም ያለፉ ጓደኝነታችንን እንድናስቀጥል ስለፈለገች አብረን እንድንሆንና በሚያስፈልገኝ ነገር ሁሉ ከእኔ ጋር ልትሆን ቃል ገብታ የሚያስፈልገኝን ገንዘብ ሰጠችኝ ለካ በዚህ መሃል ሳላውቀው ያልጠበኩትና ያላሰብኩት ህይወት ውስጥ ገብቼ እራሴን አገኘሁት ከዚያም አልፎ ብዙ ስራዎችን መስራት ጀመርኩ የnight ክለብ ዋና አስተዳደር በመሆን የብዙ የጨለማ ቤት ስራዎችን አስተናገድኩ በዚህ መሃል ከባድ የገጠመኝ ነገር እውነት ለመናገር በዚህ የጽሁፍ ቃል ልገልፀው አልችልም አንድ ነገር ግን እላለሁ እኔን ከሞት ጫፍ ከሲኦል አፋፍ እየሱስ አድኖኛል ክብር ሁሉ ከዘላለም እስከ ለዘላለም ለንጉሡ ለታረደው በግ በደሙ አጥቦ ላዳንን ለእሱ ይሁን አሜን ይህን ፕሮግራም እባካችሁ ቢያንስ ለ100000 ሰው ሼር በማድረግ ትውልድ እንታደግ

• የእግዚአብሔር ፀጋን ለመካፈል ተዘጋጅታችኋል?
ውድ የብርሃን ቲዩብ ቤተሰቦቻችን PARADIGM SHIFT ፕሮግራማችንን በድጋሜ እነሆ!!! የዛሬ ፕሮግራም እንግዳችን ________________________ በቤተክርስቲያን ውስጥ ባለው አገልግሎት እና እጅን በአፍ የሚያስጭን የእግዚአብሔር ፀጋ የተገለጠበት ክፍል : በቪዲዮ ላይ ቀረበ :: PARADIGM SHIF ። በዚህ ቪዲዮ እጅግ አስደናቂ የሆኑ የእግዚአብሔር ፀጋን ታገኙበታላችሁ ። ተባረኩ ::
ቻናላችሁን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን
ብርሃን ቲዩብ ፕሮግራምን ማገዝ ምትፈልጉ ፦Ethiopia:- CBE 1000341228011 ዮሴፍ መኳንንት
contact : +251 946 745 905
በብርሃን ቲዩብ የሚለቀቁ እንደነዚ ያሉ ምስክርነቶች ብዙ ሰዎች ጋር እንዲደርስ Share, Like, Subscriber በማድረግ አብረን ወንጌልን እናገልግል።
#awetaru kebede #berekettesfaye #testimony #christiantube #testimony #paradigmshift ##yidenekachewteka #ደም አስተፋኝ #ሞት የፈተነዉ ፍቅር #የቆሸሸዉ ደሜን ሰጠሁት #ኢየሱስ_ክርስቶስ #ኢየሱስ #berhan #encounter #new_song, #babi_and_grace #Lawedelehhagerun #protestant_mezmur #ምስጋና #ሞት #berhantube #ethiopia #habesha #newprotestantmezmur #oromo #amhara #manyazewaleshetu #gmmtv #councillor
For more information Ethiopian
Telegram +251 946 745 905
Whats Up +251 946 745 905
call us +251 946 745 905

#lowofattraction #gmmtvethiopia #paradigmshift #testimony #ebs #ethiopia #berekettesfaye #habesha #councillor #marriage #love #paradigmshift52 #encounter
Links
https://www.facebook.com/berhantube12...
https://www.tiktok.com/@berhantube?_t...

Комментарии

Информация по комментариям в разработке