Ethiopian Vegan Food Episode 5 Gomen የሃበሻ ጎመን

Описание к видео Ethiopian Vegan Food Episode 5 Gomen የሃበሻ ጎመን

የሚያስፈልጉ ግብዓቶች
1. 1ኪሎ የሃበሻ ጎመን
2. በሾርባ ማንኪያ 2 የምግብ ዘይት ፣ 1 ነጭ ሽንኩርት ፣ 1 የአትክልት መረቅ ፣ ግማሽ ማንኪያ ጨው እና ቁንዶ በርበሬ
3. የሚጥሚጣ ቃሪያ ያሻዎትን ያህል

Комментарии

Информация по комментариям в разработке