“ዛሬን ሳይ የሊቃውንቱ ኀዘን ይሆን እላለሁ!”

Описание к видео “ዛሬን ሳይ የሊቃውንቱ ኀዘን ይሆን እላለሁ!”

ብፁዕ አቡነ ኤልያስ
የኖርዲክና የግሪክ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ዛሬ የ87 ዓመት አረጋዊ ናቸው። ስለታሪክ ያላቸው ትውስታና አረዳድ ገራሚ ነው። ለ30 ዓመታት በስደት ያሳለፉ እና በበርካታ ሀገራት የመጀሪያዎቹን አብያተ ክርስቲያናት የመሰረቱ ናቸው። ስለብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ተክለ ሃይማኖት፣ ስለንጉሡና ስለደርግ ስርዓትም አጫውተውናል።


#ብፁዕ አቡነ ኤልያስ
#meskeremmedia
#አቡነተክለሃይማኖት
#ሊቀጳጳስ
#meskeremgetachew
#podcast
#sinodos

Комментарии

Информация по комментариям в разработке