ትምህርተ ወንጌል "ዘሆሳዕና" - በሰንበተ ክርስቲያን

Описание к видео ትምህርተ ወንጌል "ዘሆሳዕና" - በሰንበተ ክርስቲያን

መዝሙር ዘሆሣዕና:

ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ወእንዘ ሰሙን በዓለ ፋሲካ ቀርቡ አርዳኢሁ ለአምላከ ጽድቅ ኀበ ደብረ ዘይት ሙራደ አቀብ ሀገረ እግዚአብሔር ወተቀበልዎ ሕዝብ ብዙኃን አዕሩግ ወሕፃናት ነሢኦሙ አዕፁቀ በቀልት እንዘ ይብሉ ሆሣዕና በአርያም ተፅዒኖ ዲበ ዕዋል ቦአ ሀገረ ኢየሩሳሌም በትፍሥሕት ወበሐሤት ይሁቦሙ ኃይለ ወሥልጣነ


ትርጒም፦
የፋሲካ በዓል ሰሞን ሲሆን ደቀ መዛሙርቱ በእግዚአብሔር ሀገር በደብረ ዘይት በአቀበቱ መውረጃ ወደ እውነተኛ አምላክ ቀረቡ ብዙ ወገኖች ሽማግሌዎችና ሕፃናት የዘንባባ ቅጠሎችን ይዘው ሆሣዕና በአርያም እያሉ ተቀበሉት በአህያይቱ ግልገል ላይ ተቀምጦ በደስታና በሐሤት ወደ ኢየሩሳሌም ገባ ኃይልና ሥልጣንን ይሰጣቸዋል
 
ምስባክ ዘቅዳሴ:
ቡሩክ ዘይመጽእ በስመ እግዚአብሔር
ባረክናክሙ እምቤተ እግዚአብሔር
እግዚአብሔር እግዚእ አስተርአየ ለነ

Комментарии

Информация по комментариям в разработке