የሚጥል በሽታ (ኢፕሊፕሲ) ምንድን ነው፤ እንዴትስ ይከሰታል፤ መከላከያ መንገዶቹስ-?

Описание к видео የሚጥል በሽታ (ኢፕሊፕሲ) ምንድን ነው፤ እንዴትስ ይከሰታል፤ መከላከያ መንገዶቹስ-?

በዓለማችን ላይ በበርካታ ሚሊየኖች የሚገመቱ ሰዎች ላይ እንደሚስተዋል የሚነገረው ኢፕሊፕሲ ወይም በዘልማድ የሚጥል በሽታ በአንጎል ላይ የሚከሰት የጤና እክል መሆኑ ይታወቃል።

በሽታው ከሰው ወደ ሰው የማይተላለፍ ቢሆንም አልፎ አልፎ በዘረ መል አማካኝነት ከእናት ወደ ልጅ አሊያም ከቤተሰብ ሊተላለፍ ይችላል።

በሽታውን መከላከል እንደሚቻልም ባለሙያዎች ያነሳሉ፤ ሙሉ ዝግጅቱን ይከታተሉ፦

Комментарии

Информация по комментариям в разработке