የምገዛውን አዲሱ መኪናዬን መረጠችልኝ!

Описание к видео የምገዛውን አዲሱ መኪናዬን መረጠችልኝ!

⏩ የእጽብ ድንቅ ልጆች መመዝበቢያ ፎርም
https://tally.so/r/m6NeRY

⏩ ፊደሏ ለመመዝገብ ይሄንን ሊንክ ይጫኑ
https://tally.so/r/31Vxgl

ህጻን ዮስቲና በጣም ፈጣን፣ ነጻ እና በራስ መተማመን ያላት ህጻን ስትሆን ስታድግ የእንግሊዘኛ መምህር መሆን እና ባለ ብዙ ሙያ ባለቤቶችን ማፍራት የምትፈልግ ስትሆን አሁን ላይ ኳስ የምትወድ ፥ ስለ ስፖርት አዳዲስ ዘገባዎችን የምታውቅ እና አሁን ላይ የምትደሰትበት በ አዲስ አበባ ቦሌ ሚካኤል አከባቢ የምትኖር ሲሆን በዛ አከባቢ የሚኖሩ ሰዎች ማህበራዊ እኗኗር እና ያላቸው የ ህይወት ዘዬ በደንብ የምትገልጸ ናት። ለኮሜድያን እሸቱ መንዳት ያለበት የመኪና አይነት እና እሷም መንዳት ስለምትፈልገው መኪና እየገለጸች አዝናንታዋለች።

Yostina is an exceptional child with remarkable qualities of being fast, independent, and self-confident. Her social lifestyle reflects her outgoing and engaging nature, as she enjoys interacting with people and making connections. She possesses a strong sense of individuality and is unafraid to express her opinions and ideas.
she had grate time with comedian Eshetu, Enjoy!
ህጻን ዮስቲና ፋንታሁን ትባላለች ስለ ምትኖርበት አከባቢ በመግለጽ ከኮሜድያን እሸቱ ጋር በጣም አስተማሪ ይሆነ ቆይታ አድርጋለች!

ከኢትዮጵያ ውጪ የምትገኙ ቤተሰቦቻችን በዚህ ሊንክ የዶንኪ ትዩብ የስጋ ዘመድ መሆን ትችላላችሁ።
   / @comedianeshetu  

🌐 Our other profiles:
▶ Facebook -   / comedianeshe  
▶Telegram - https://t.me/donkeytube_official
▶ Tiktok -   / comedian_eshetumelese  
⏩Call for Registration
◼የአንድ ሰው ሂወት +251938212020
◼ወጌሻ +251975516360
◼የቃላት ውድድር +251938212020


የምገዛውን አዲሱ መኪናዬን መረጠችልኝ! #car #lamborghini #kids #ethiopia
#donkeytube #comedianeshetu #ethiopia #motivation #lovestory #dinklejoch #dinqlejoch #tiktokers #Ethiopiancomedy #ebstv #Ethiopian #ethiopianmusic #amharicmovies2022 #lovestorymovie #comedian #ድንቅልጆች #ebssundayshow #Haddiszematube #ሐዲስዜማ #hope music Ethiopia #AmharicTube #abelbirhanu #KanaTelevision #SeifuonEBS #kanadrama #Tenaadam #ADMASMUSIC #adeydrma #besntu #car #lamborghini #kids #ethiopia #tesla

~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
   • ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!!...  
~-~~-~~~-~~-~

Комментарии

Информация по комментариям в разработке