ዘፀአት ነው ለህዝቡ - ፍኖተ ጽድቅ | Zetseat New Lehizbu - Finote Tsidk

Описание к видео ዘፀአት ነው ለህዝቡ - ፍኖተ ጽድቅ | Zetseat New Lehizbu - Finote Tsidk

#finotetsidk #orthodox #christian #ethiopianorthodoxtewahedochurch #gebreyohannes_gebretsadik

ዘፀአት ነው

ዘፀአት ነው ለህዝቡ
በደም ታስሯል ወደቡ
ጽኑ ክብርን ያየነው
ኢየሱስን ይዘን ነው
ክርስቶስን ለብሰን ነው
በግብጹ ፈርኦን
በግፍ ሲያስጨንቀን
ክቡደ መዝርዕት ሙሴ
ተነሳና ከራምሴ
መንጋውን ይዞ  ወጣ እያቀና
በሀቅለ ቃዴስ በሲና
ያ መንፈሳዊ መጠጥ ያ መንፈሳዊ መብል
ክርስቶስ ነበረ እኛን የሚከተል
ቢረፍድም እንዳንቀር
ተወልን ምስክር
በኢያሱ ወልደ ነዌ
እያዳነን ከአርዌ
ከነአን ሄደ ከፊት እየመራን
ስሙ መድሐኒት ሆነን
በእስራኤል ዙፋንስ ነን ድል ባደረገው ጌታ
እያሪኮ ሲኦል ፈርሷል በእልልታ #ገብረዮሀንስ #ገብረጻዲቅ

Комментарии

Информация по комментариям в разработке