Ethiopian Comedy Sitcom| ዙም ባልትና| ተከታታይ ሲትኮም | 06 | ባል ፍለጋ...|Ethiopian New short film |

Описание к видео Ethiopian Comedy Sitcom| ዙም ባልትና| ተከታታይ ሲትኮም | 06 | ባል ፍለጋ...|Ethiopian New short film |

#besintu_sitcom#ethiopianmovie##ethiopian #ethiopiancomedy#betoch#ethiopianentertainement# New Amharic movie 2024
ሀገር በቀል ከሆኑት የኢትዮጵያውያን እሴቶች መካከል እድር/ባልትና ተጠቃሾች ናቸው፣ በዚህ ተከታታይ ሲትኮም በአንድ ባልትና ውስጥ የታቀፉ እናቶቻችን ፣ ዘመን አመጣሹን zoom video communication ለሳምንታዊ ስብሰባቸዉ ለመጠቀም ሲውተረተሩ ይታያል። ቴክኖሎጂውን ለመላመድ ያለው ፈተና ፣ ሃላፊነታቸውን ለመወጣት እና የባልትናዉን ተግዳሮቶች ለመፍታት የሚይዟቸው የተለያዩ አቋሞች እንዲሁም ሃሳባቸዉን አሸናፊ ለማድረግ የሚያደርጉት እሰጣ ገባ የዚህ ሲትኮም ድምቀት ነው። ባልትና፣ የተለያየ እይታ ያላቸው እናቶቻችን እና ቴክኖሎጂ ፊት ለፊት ተፋጠዋል መጨረሻቸው ምን ይሆን ተከታተሉን።

Please don't forget to like, share and subscribe to our chanale
🔔 ሰብስክራይብ ለማድረግ ይህን ይጫኑ👇   / @shegole_tube2024  

Follow us....Shegole Tube Links.......
👉 Tiktok.com/@shgoletube_2024?_t=8mgJcBawtCn&_r=1
👉 instagram.com/shegolepage?igsh=M20xMmhxdWM5MmVk
👉 x.com/MediaShegole?t=-ss5cxyPmddll8Os__YjvQ&s=09
👉 facebook.com/profile.php?id=61556007907364

Комментарии

Информация по комментариям в разработке