Ethiopian Spinach ቆስጣ ጥብስ

Описание к видео Ethiopian Spinach ቆስጣ ጥብስ

የቆስጣ ጥብሱን ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉ ግብዓቶች እና የማጣፈጫ ቅመሞች አይነት

1 እስር ቆስጣ
የምትገዙት ቆስጣ ጥቁሩን ቆስጣ ቢሆን የበለጠ ጣፋጭ ይሆንላቹሃል። ቆስጣውን ግንዱን ከቅጠሉ ለይታችሁ በተደጋጋሚ በደንብ ማጠብ ይኖርባቹሃል
2 የሾርባ ማንኪያ ዘይት
ጨምራችሁ ቆስጣውን በደንብ ውሃውን ታንጠፈጥፉት እና ውሃውን እስኪጨርስ መጥበስ
3 የሾርባማንኪ ዘይት ጨምራችሁ
8 ፍሬ ነጭ ሽንኩርት መጥበስ
የቆስጣ መጣፈጡ አንደኛ ሚስጢር ነጭ ሽንኩርት ስለሆነ ባታሳንሱ ይመረጣል ።
በተጨማሪ እንደየ ፍላጎታችሁ ዝንጅብልም መጨመር ትችላላችሁ
2 ቀይሽንኩርት
ግማሽ ፍሬ የባሮ ሽንኩርት
የሽንኩርት ግብዓቶቹን አለመጨመር ትችላላችሁ
የሚጥሚጣ ቃሪያ

የማጣፈጫ ቅመሞች በቡና ማንኪያ ልኬት
ግማሽ ጨው
ግማሽ የዝንጅብል ዱቄት
ግማሽ የሮዝሜሪ ዱቄት
ግማሽ ጥቁር ቁንዶ በርበሬ

ማባያ
እንጀራ
ዳቦ
ቂጣ

Комментарии

Информация по комментариям в разработке