በረከቴ ኢየሱስ ነው Ezra Nigussie Berekete Eyesus newuዕ ዝራ ንጉሴ protestant mezemur

Описание к видео በረከቴ ኢየሱስ ነው Ezra Nigussie Berekete Eyesus newuዕ ዝራ ንጉሴ protestant mezemur

#protestant mezemur,#Amharic mezemur,#Ethiopian worship song
በረከቴ ኢየሱስ ነው
ከላይ ከላይ የፈለቀ የበረከት ምንጭ ነው
እንደጠል እንደጠል የወረደ የበረከት እንጀራ ነው
ጠጥቻለሁ ከምንጩ አግኝቶኛል በረከቱ
ይኸው መስዋእት የምስጋና በረከቴ እርሱ ነውና
   እነደ ምንጭ የፈለቀ
   እንደ ጠል የወረደ
    በረከቴ ኢየሱስ ነው/4/
       ሰው ከሚጠፋው  ከሚያልፈው  ነገር
       አከማቸና ስሙን ሲጠራው  በረከት አለው
       እዩልኝ እስቲ እኔ ያለኝን ኢየሱሰ ብዬ የማመልከውን
       ብል የማይበላው ሌባ የማይሰርቀው
       ሁልጊዜ  ሙሉ ከቶ  የማይጎድለው
       አብ ለእኔ የሰጠው በረከት  ይህ ነው

         አይደለም መና አየደለም ድርጭት
         ከሆድ  ያለፈ የእኔ በረከት
        የእኔ በረከት ከላይ የመጣው
        ብሉህ ኪዳንን አዲስ ያደረገወ
        በህይወቴ ገብቶ ህይወት የሆነኝ
       ከማየጠፋ ዘር ዳግም ወለደኝ
       የነፍሴ ሙላት  በረከት ሆነኝ
በረከቴ ኢየሱስ ነው….


Official Video SUBSCRIBE TO THIS CHANNEL
UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED
© Copyright: EZRA NIGUSSIE, Inc 2022.

Protestant mezemur #New Amharic mezmure #protestant mezmure #amharicworship
#Ethiopian mezmur
#new cover mezmur
#Amharic Gospel Song
#Ezra mezemur #Ezra nigussie#yidnekachewu teka#yitbarek alemu#dawit getachewu#አማርኛ መዝሙር

Комментарии

Информация по комментариям в разработке