ዳሰሳ፡- ገላቲያ Galatians

Описание к видео ዳሰሳ፡- ገላቲያ Galatians

የመጽሃፉን ንድፍ እና የሃሳብ ፍሰት የሚያብራራውን ገላቲያ ላይ የሰራነውን የዳሰሳ ቪዲዮ ይመልከቱ። ገላቲያ ላይ፣ ጳውሎስ የገላቲያ ክርስቲያኖች በቤተ ክርስቲያናቸው ውስጥ አወዛጋቢ የሆኑ የሙሴ ህግ ስርዓቶች ቤተ ክርስቲያናቸውን እንዲከፋፍሉ መፍቀድ እንደሌለባቸው ይነግራቸዋል።

#BibleProject #ገላቲያ

የቪዲዮ ምስጋናዎች
የአማርኛ ፕሮዳክሽን ቡድን
BETE-SEMAY Creative Media
Addis Ababa, Ethiopia
ኦሪጅናል የእንግሊዘኛ ይዘትና ፕሮዳክሽን
BibleProject
ፖርትላንድ፣ ኦሬገን፣ ዩ.ኤስ.ኤ

Комментарии

Информация по комментариям в разработке