ድንግል የዚያን ጊዜ በዘማሪት ማርታ ሐይሉ (ከግጥም ጋር) Dengel yeziyan gize by Marta Hilu (lyrics video)

Описание к видео ድንግል የዚያን ጊዜ በዘማሪት ማርታ ሐይሉ (ከግጥም ጋር) Dengel yeziyan gize by Marta Hilu (lyrics video)

ድንግል የዚያን ጊዜ
በ ዘማሪት ማርታ ሐይሉ
(ድንግል የዚያን ጊዜx2 ሐዘንሽ በረታ) x2
(በመስቀል ላይ ሆኖ ልጅሽ ሲንገላታ) x2

የግፍ ግፍ ደርሶበት የዚያን ጊዜ ተጠማሁ ሲልሽ
ለውሻ ያጠጣሽ በወርቅ ጫማሽ x2

(ድንግል የዚያን ጊዜx2 ሐዘንሽ በረታ) x2
(በመስቀል ላይ ሆኖ ልጅሽ ሲንገላታ) x2

ሴቶች ሲያባርሩት የዚያን ጊዜ እራርቶ ሆድሽ
(ለፍጡር በማዘን ውሀ ያጠጣሽ) x2

(ድንግል የዚያን ጊዜx2 ሐዘንሽ በረታ) x2
(በመስቀል ላይ ሆኖ ልጅሽ ሲንገላታ) x2

ተጠማሁ እያለ የዚያን ጊዜ ሲናገር ልጅሽ
ታዲያ እንዴት ቻለው ወላድ አንጀትሽ x2

(ድንግል የዚያን ጊዜx2 ሐዘንሽ በረታ) x2
(በመስቀል ላይ ሆኖ ልጅሽ ሲንገላታ) x2

እንደዚያ ስታለቅሽ የዚያን ጊዜ ሐዘን ሲውጥሽ
እነማን ነበሩ ያስተዛዘኑሽ x2

(ድንግል የዚያን ጊዜx2 ሐዘንሽ በረታ) x2
(በመስቀል ላይ ሆኖ ልጅሽ ሲንገላታ) x2

ስታለቅሽ በማየት የዚያን ጊዜ እራርቶ ልጅሽ
ዮሐንስን አፅናኝ እንደ ልጅ ሰጠሽ x2

(ድንግል የዚያን ጊዜx2 ሐዘንሽ በረታ) x2
(በመስቀል ላይ ሆኖ ልጅሽ ሲንገላታ) x2

Комментарии

Информация по комментариям в разработке