Logo video2dn
  • Сохранить видео с ютуба
  • Категории
    • Музыка
    • Кино и Анимация
    • Автомобили
    • Животные
    • Спорт
    • Путешествия
    • Игры
    • Люди и Блоги
    • Юмор
    • Развлечения
    • Новости и Политика
    • Howto и Стиль
    • Diy своими руками
    • Образование
    • Наука и Технологии
    • Некоммерческие Организации
  • О сайте

Скачать или смотреть ኢ-መጽሐፍ ቅዱሳዊው

  • Selamawit Admassu official
  • 2026-02-27
  • 76
ኢ-መጽሐፍ ቅዱሳዊው
  • ok logo

Скачать ኢ-መጽሐፍ ቅዱሳዊው бесплатно в качестве 4к (2к / 1080p)

У нас вы можете скачать бесплатно ኢ-መጽሐፍ ቅዱሳዊው или посмотреть видео с ютуба в максимальном доступном качестве.

Для скачивания выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Cкачать музыку ኢ-መጽሐፍ ቅዱሳዊው бесплатно в формате MP3:

Если иконки загрузки не отобразились, ПОЖАЛУЙСТА, НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если у вас возникли трудности с загрузкой, пожалуйста, свяжитесь с нами по контактам, указанным в нижней части страницы.
Спасибо за использование сервиса video2dn.com

Описание к видео ኢ-መጽሐፍ ቅዱሳዊው

ኢ-መጽሐፍ ቅዱሳዊው ውድድር
(Unhealthy competition)

ውድድር ጤናማ ሲሆን ፦

👉 ለለውጥ መነሳሳት ያለበትና እውነትና ፍትህን የማይጨፈለቅ ነው።

👉ዓይንን ከሌሎች የመሮጫ ትራክ ላይ አንስቶ በራስ ትራክ ላይ ያተኮረ ነው።

👉ወዳጅን ወደ ተቀናቃኝነት የመለወጥ አጀንዳ ይዞ፣ ሌሎችን ከጨዋታ ውጪ የማደርግ ምኞት የለውም!

ውድድር ጤና ያጣ ሲሆን:-  –

👉መነሻው ከነ እከሌ በልጬ መገኘት አለብኝ ወደ ሚል ጭንቀት ይወስዳል ።

👉ከክፉ ቅናት እና ተገቢ ካልሆኑ ውስጣዊ ፍላጎቶች የመነጨና በማሸነፍ አባዜ የተወጠረ ነው።

👉እርካታ አልባና ጭንቀታም የሚያደርግ፣ የደስታ ቀማኛ ነው!

መጽሀፍ ቅዱስ ጤነኛ ስላልሆነ ፉክክር ምን ይላል?

መጽሐፍ ቅዱሳችን በትዕቢት፣ በቅናት፣ ወይም በራስ ወዳድነት የሚመራ ጤናማ ያልሆነ ውድድርን አጥብቆ ይቃወማል። የሌሎችንም ልብ የሚጎዳ ፉክክርን አጥብቆ ያወግዛል::

ምክኒያቱም ፣-

👉.ምንጩ ኩራትና እራስ ወዳድነት ስለሆነ ነው።

ፊሊ 2:3 "ሌሎች ከእናንተ እንደሚሻሉ በትህትና ቁጠሩ እንጂ፣ በራስ ወዳድነት ምኞት ወይም ከንቱ ውዳሴ ለማግኘት አንዳች አታድርጉ"


👉ቅናትን የሚለኩስ የጤናማ ህብረት ጠንቅ ስለሆነ ነው።

ገላ 5:26 "እርስ በርሳችን እየተጎነታተልንና እየተቀናናን በከንቱ ውዳሴ አንመካ"

ቅናት ማለት -የአንዱን፣ ስኬት፣ ችሎታ፣ ኑሮ፣ ትዳር፣ ስራ፣ አገልግሎት … ከራስ ጋራ በማወዳደር የሚነሳ ክፉ የልብ ስሜት ነው

👉ወደ ጥላቻ፣ ሌላውን ለማዋረድ ወደ መፈለግ ይመራል  ። አጥንት ያነቅዛል ምንም አይጠቅምም የኋላ ኋላ ጉዳቱ ለእራስ ነው::

1ኛ ቆሮ 13-4 ፍቅር አይቀናም።

ስለዚህ ፦
ራስን ከሌሎች ጋር ማፎካከር ይቁም !!
ፍቅርና ህብረትን ያጠፋል- እኛ  የተጠራነው አጥፊ ለሆነው ፉክክር ሳይሆን ለፍቅርና ለአንድነት ነው!

ሮሜ 12:10 "በወንድማማች መዋደድ እርስ በእርሳችሁ ተዋደዱ፣ እርስ በርሳችሁ ተከባበሩ"

ጌታ ይርዳን 🙏

Комментарии

Информация по комментариям в разработке

Похожие видео

  • #ጭንቀት #Selamawit Admassu #The Shepherd way#የእረኛው መንገድ
    #ጭንቀት #Selamawit Admassu #The Shepherd way#የእረኛው መንገድ
    2 недели назад
  • Endegenaye | እንደገናዬ | Selam Admassu Ethiopian Protestant Mezmur
    Endegenaye | እንደገናዬ | Selam Admassu Ethiopian Protestant Mezmur
    2 месяца назад
  • 🔴 የሉላ ከEBSTV መጥፋት ብዙዎችን ያስቆጣው የልጅ ሚካኤል አልበም የAbby lakew Music ታሪክ ሰራ...
    🔴 የሉላ ከEBSTV መጥፋት ብዙዎችን ያስቆጣው የልጅ ሚካኤል አልበም የAbby lakew Music ታሪክ ሰራ...
    1 день назад
  • Selamawit Admasu #የትጋት ትሩፋቶች #The Rewards of Diligence #የእረኛው መንገድ
    Selamawit Admasu #የትጋት ትሩፋቶች #The Rewards of Diligence #የእረኛው መንገድ
    1 месяц назад
  • በልታችሁ ስኳራችሁ እንዳይጨምር ይህን ዘዴ ተጠቀሙ! ✨ የደም ስኳርን ለመቆጣጠር የሚረዱ ቀላል እርምጃዎች | Simple Steps
    በልታችሁ ስኳራችሁ እንዳይጨምር ይህን ዘዴ ተጠቀሙ! ✨ የደም ስኳርን ለመቆጣጠር የሚረዱ ቀላል እርምጃዎች | Simple Steps
    1 день назад
  • በካምፓላ የገጠመኝ ጉድ 🇺🇬 ከመርካቶ የባሰ ግርግር
    በካምፓላ የገጠመኝ ጉድ 🇺🇬 ከመርካቶ የባሰ ግርግር
    1 день назад
  • ⚡️Иран АТАКОВАН : Израиль и США наносят удары по Тегерану — что известно?
    ⚡️Иран АТАКОВАН : Израиль и США наносят удары по Тегерану — что известно?
    2 часа назад
  • እናቴን ለማገዝ ስል በ13ዓመቴ ነው ቆሎ መሸጥ የጀመርኩት#meseshow#habesha#abbaytv
    እናቴን ለማገዝ ስል በ13ዓመቴ ነው ቆሎ መሸጥ የጀመርኩት#meseshow#habesha#abbaytv
    1 день назад
  • ለውጥን ከእኔ መጀመር! #SelamawitAdmassu#የእረኛውመንገድ
    ለውጥን ከእኔ መጀመር! #SelamawitAdmassu#የእረኛውመንገድ
    1 месяц назад
  • “ሞ'ታለች የተባለው እኔን እንዳይሆን”!  የወጣቷ ያልተጠበቀ የስልክ ጥሪ!  Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
    “ሞ'ታለች የተባለው እኔን እንዳይሆን”! የወጣቷ ያልተጠበቀ የስልክ ጥሪ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
    1 день назад
  • በመልካም ባህሪ ማደግ, growing in good character Selamawit Admassu,December 30, 2025
    በመልካም ባህሪ ማደግ, growing in good character Selamawit Admassu,December 30, 2025
    1 месяц назад
  • 🔴አዲሱ የቤተሰብ ጨዋታ አቅራቢ ማነዉ? Sheger Info ላይ የቀረበችዉ ትዕግስት አነጋጋሪ ሆናለች | Dallol Entertainment
    🔴አዲሱ የቤተሰብ ጨዋታ አቅራቢ ማነዉ? Sheger Info ላይ የቀረበችዉ ትዕግስት አነጋጋሪ ሆናለች | Dallol Entertainment
    1 день назад
  • Yamiral Selamawit Admassu and Endale Woldegiworgis gospel Songs 2024
    Yamiral Selamawit Admassu and Endale Woldegiworgis gospel Songs 2024
    1 год назад
  • እሙ ደበሌ | አስከሬን ላይ የተገኘችው ህጻን |  ኦሮምኛ ረስታ ትግርኛ ጀመረች
    እሙ ደበሌ | አስከሬን ላይ የተገኘችው ህጻን | ኦሮምኛ ረስታ ትግርኛ ጀመረች
    1 день назад
  • የዘማሪ ገ/ዮሃንስ የቤት እና  የመኪና ስጦታ ከአዶናይ Adonay | ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ Nu Bebirhanu Temelalesu
    የዘማሪ ገ/ዮሃንስ የቤት እና የመኪና ስጦታ ከአዶናይ Adonay | ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ Nu Bebirhanu Temelalesu
    1 день назад
  • ማንም እሱን አይተካውም! ልቤ ከእሱ ጋር አብሮ ሞቷል።| Frehiwot #marakiweg  #lifestyle
    ማንም እሱን አይተካውም! ልቤ ከእሱ ጋር አብሮ ሞቷል።| Frehiwot #marakiweg #lifestyle
    3 дня назад
  • ቢሊየነሩ ወደ ሬስቶራንቱ በድንገት ገባ - የቀድሞ ባለቤቱን እርጉዝ ሆና ስታስተናግድ ሲያያት ደንግጦ ባለበት ቆመ
    ቢሊየነሩ ወደ ሬስቶራንቱ በድንገት ገባ - የቀድሞ ባለቤቱን እርጉዝ ሆና ስታስተናግድ ሲያያት ደንግጦ ባለበት ቆመ
    1 день назад
  • Удар по ядерному объекту / Больницы переполнены
    Удар по ядерному объекту / Больницы переполнены
    7 часов назад
  • Selamawit Admassu#ማጉረምረም#የእረኛው መንገድ #December 22, 2025
    Selamawit Admassu#ማጉረምረም#የእረኛው መንገድ #December 22, 2025
    2 месяца назад
  • ቀን ሲከፋ እንዲ አድርጉ | Kibur | ዲያቆን እያሱ #አምፖል #ማንያዘዋል #ዶክተር ሮዳስ
    ቀን ሲከፋ እንዲ አድርጉ | Kibur | ዲያቆን እያሱ #አምፖል #ማንያዘዋል #ዶክተር ሮዳስ
    2 недели назад
  • О нас
  • Контакты
  • Отказ от ответственности - Disclaimer
  • Условия использования сайта - TOS
  • Политика конфиденциальности

video2dn Copyright © 2023 - 2025

Контакты для правообладателей video2contact@gmail.com