Logo video2dn
  • Сохранить видео с ютуба
  • Категории
    • Музыка
    • Кино и Анимация
    • Автомобили
    • Животные
    • Спорт
    • Путешествия
    • Игры
    • Люди и Блоги
    • Юмор
    • Развлечения
    • Новости и Политика
    • Howto и Стиль
    • Diy своими руками
    • Образование
    • Наука и Технологии
    • Некоммерческие Организации
  • О сайте

Скачать или смотреть #ጭንቀት

  • Selamawit Admassu official
  • 2026-02-10
  • 199
#ጭንቀት
  • ok logo

Скачать #ጭንቀት бесплатно в качестве 4к (2к / 1080p)

У нас вы можете скачать бесплатно #ጭንቀት или посмотреть видео с ютуба в максимальном доступном качестве.

Для скачивания выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Cкачать музыку #ጭንቀት бесплатно в формате MP3:

Если иконки загрузки не отобразились, ПОЖАЛУЙСТА, НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если у вас возникли трудности с загрузкой, пожалуйста, свяжитесь с нами по контактам, указанным в нижней части страницы.
Спасибо за использование сервиса video2dn.com

Описание к видео #ጭንቀት

ሌባ ነው:: ስለ ነገ ምንም ላይፈይድ የዛሬን ኃይል ይነጥቀናል:: ዛሬን የምንኖርበትን የተስፋ ብርሃን የሚያደበዝዝና መንፈሳችንን የሚያጠወልግ ክፉ በሽታ ነው ::

ጭንቀት ይባላል:: የሰው ልጆች ሁሉ ትግልም። ጠላትም።

ጭንቀት ምንድን ነው? ምክኒያቱስ?

1ኛ. ጭንቀት ወደፊት በሚመጡ ስጋቶች ላይ ያተኮረ፣ በአእምሯችን ላይ በተደጋጋሚ የሚመላለስ አሉታዊ ሃሳብ ነው።

2ኛ - ጭንቀት ልብን በስጋት ሞልቶ ሀዘንተኛ የሚያደርግ ነገር ነው

ምሳ 12:25 " ሥጉ ልብ ሰውን በሐዘን ይወጥራል፣ መልካም ቃል ግን ደስ ያሰኘዋል"

3ኛ. ጭንቀት ማለት በድንጋዮች የተሞላ ቦርሳ ተሸክመን መጓዝ ማለት ነው::

ይሄ ማለት በከንቱ ጉልበትን መጨረስ፣ የጉዟአችንን ፍጥነት በከንቱ መገደብ ማለት ነው

4ኛ. ጭንቀት አደጋን ወይንም ችግርን የማጋነን፣ የማግዘፍ ባህሪ አለው::

5ኛ- ለየትኛውም ችግር መልስ ወይንም መፍትሔ ሆኖ አያውቅም - ማቴ 6:27 "ለመሆኑ ከእናንተ መካከል ተጨንቆ በእድሜው ላይ አንዲት ሰአት መጨመር የሚችል አለን?"

ምን እናድርግ?

1ኛ. ሸክማችንን በእርሱ ላይ እንጣል
የእግዚአብሔር ፈቃድ በክርስቶስ ኢየሱስ ሸክማችንን ሁሉ በእርሱ ላይ እንድንጥለው ነው - 1ኛ ጴጥ 5:7

2ኛ. ላይለቅ የያዘን እጅ ለዘላለም እንደማይጥለን እንመን - ኢሳ 41:10

3ኛ- በጸሎት ልመናችንን እናሳውቅ - ፊሊ 4:6

4ኛ- አይኖቻችንን ከእጥረቶቻችንና ከጉድለቶቻችን ላይ አንስተን፣ በእግዚአብሄር አቅርቦትና መግቦት ላይ ተስፋ እናድርግ

👉Worry is a thief.It steals today’s strength without fixing tomorrow.

👉It dims our hope and suffocates our spirit.

👉Worry is focusing on future fears again and again.

It fills the heart with sadness and exaggerates problems.

But worry has never solved anything.
Jesus said, "Can worrying add one hour to your life?” — Matthew 6:27

So what should we do?

👉Cast your burdens on God.

👉Trust that He will never let you go.

👉Pray about everything.
And fix your eyes not on your lack, but on God’s provision.

👉Choose faith over worry.

👉Choose peace today.

Комментарии

Информация по комментариям в разработке

Похожие видео

  • ኢ-መጽሐፍ ቅዱሳዊው #ውድድር #የዘመኑ በሽታ #የእረኛው መንገድ#The Shepherd Way#Selamawit Admassu
    ኢ-መጽሐፍ ቅዱሳዊው #ውድድር #የዘመኑ በሽታ #የእረኛው መንገድ#The Shepherd Way#Selamawit Admassu
    14 часов назад
  • Endegenaye | እንደገናዬ | Selam Admassu Ethiopian Protestant Mezmur
    Endegenaye | እንደገናዬ | Selam Admassu Ethiopian Protestant Mezmur
    2 месяца назад
  • Selamawit Admassu#ማጉረምረም#የእረኛው መንገድ #December 22, 2025
    Selamawit Admassu#ማጉረምረም#የእረኛው መንገድ #December 22, 2025
    2 месяца назад
  • 🔴ወደ እኔ ኑ!!- ነብይ ጥላሁን ጸጋዬ #jesus #protestantreformation #habesha
    🔴ወደ እኔ ኑ!!- ነብይ ጥላሁን ጸጋዬ #jesus #protestantreformation #habesha
    16 часов назад
  • ትዝታው ትልቁ ፍርድ እስር ቤት ሳይሆን ዘማርያም ፊት ማቆም ነው  | ሚያሳስር ወይም ሚደባደብ ኦርቶዶክስ የለም | yonimagna | tizitaw
    ትዝታው ትልቁ ፍርድ እስር ቤት ሳይሆን ዘማርያም ፊት ማቆም ነው | ሚያሳስር ወይም ሚደባደብ ኦርቶዶክስ የለም | yonimagna | tizitaw
    3 часа назад
  • ማሕበራውን ስነኣእምራውን በሰላ ስደት ምስ በዓልቲ ሞያ ዮርዳኖስ ተስፋይ ((1ይ ክፋል) #eritrea #habesha #mentalhealth #migration
    ማሕበራውን ስነኣእምራውን በሰላ ስደት ምስ በዓልቲ ሞያ ዮርዳኖስ ተስፋይ ((1ይ ክፋል) #eritrea #habesha #mentalhealth #migration
    12 дней назад
  • "ልጆቼን ለማሳደግ 10 ዓመት ከቤት ውያለሁ" ዲያስፖራ ሲባል ደልቶት የሚኖር ይመስላቸዋል።@shegerinfo #meseretbezu
    3 недели назад
  • ጅል አትሁኑ !!! እነዚህ 7 ነገሮች ለሰው አይነገሩም | ዝምታ  don't tell this | silence | Inspire Ethiopia |Shanta |josi
    ጅል አትሁኑ !!! እነዚህ 7 ነገሮች ለሰው አይነገሩም | ዝምታ don't tell this | silence | Inspire Ethiopia |Shanta |josi
    1 месяц назад
  • ለማኙ ልጅ 'ጌታዬ፣ እኔ ልጅዎን እንደገና በእግሯ እንድትቆም ማድረግ እችላለሁ' አለው - ቢሊየነሩ ዞር ብሎ ሲመለከተው በድንጋጤ በቆመበት ቀረ
    ለማኙ ልጅ 'ጌታዬ፣ እኔ ልጅዎን እንደገና በእግሯ እንድትቆም ማድረግ እችላለሁ' አለው - ቢሊየነሩ ዞር ብሎ ሲመለከተው በድንጋጤ በቆመበት ቀረ
    3 недели назад
  • ለውጥን ከእኔ መጀመር! #SelamawitAdmassu#የእረኛውመንገድ
    ለውጥን ከእኔ መጀመር! #SelamawitAdmassu#የእረኛውመንገድ
    1 месяц назад
  • በመልካም ባህሪ ማደግ, growing in good character Selamawit Admassu,December 30, 2025
    በመልካም ባህሪ ማደግ, growing in good character Selamawit Admassu,December 30, 2025
    1 месяц назад
  • Yamiral Selamawit Admassu and Endale Woldegiworgis gospel Songs 2024
    Yamiral Selamawit Admassu and Endale Woldegiworgis gospel Songs 2024
    1 год назад
  • ከባዱ ጥያቄ
    ከባዱ ጥያቄ
    3 недели назад
  • የሰው ሚስት አፍቅሮ በቅናት ግድያ የፈጸመው ዲያስፖራ - Ethiopian True Crime Documentary
    የሰው ሚስት አፍቅሮ በቅናት ግድያ የፈጸመው ዲያስፖራ - Ethiopian True Crime Documentary
    2 недели назад
  • Selamawit Admasu #የትጋት ትሩፋቶች #The Rewards of Diligence #የእረኛው መንገድ
    Selamawit Admasu #የትጋት ትሩፋቶች #The Rewards of Diligence #የእረኛው መንገድ
    1 месяц назад
  • ያኔ እንደወደደኝ
    ያኔ እንደወደደኝ
    3 недели назад
  • መልስ ሲያጣ ሲጨነቅ ስድብ ጀመረ በመጨረሻም አመነ ጥምቀት ያድናል እምነት ብቻ ፈረሰ | ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ Nu Bebirhanu Temelalesu
    መልስ ሲያጣ ሲጨነቅ ስድብ ጀመረ በመጨረሻም አመነ ጥምቀት ያድናል እምነት ብቻ ፈረሰ | ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ Nu Bebirhanu Temelalesu
    2 недели назад
  • ⚡️ Запад начал экстренную эвакуацию || Война США против Ирана
    ⚡️ Запад начал экстренную эвакуацию || Война США против Ирана
    7 часов назад
  • ከክብረ ነክ እራት ይሻላል ፆም ማደር...  ኮሜዲያን ያሲኖ | Seifu on EBS
    ከክብረ ነክ እራት ይሻላል ፆም ማደር... ኮሜዲያን ያሲኖ | Seifu on EBS
    2 недели назад
  • ህይወትን የሚያሳጡ ትዳሮች አሉ!!ምንም የተሻለ ነገር ደጅ የለም!!ትዳርን መፍታት መፍትሄ አይደለም!!#amleset #amlesetmuchie #ቆይታከአምለሰትጋር
    ህይወትን የሚያሳጡ ትዳሮች አሉ!!ምንም የተሻለ ነገር ደጅ የለም!!ትዳርን መፍታት መፍትሄ አይደለም!!#amleset #amlesetmuchie #ቆይታከአምለሰትጋር
    3 недели назад
  • О нас
  • Контакты
  • Отказ от ответственности - Disclaimer
  • Условия использования сайта - TOS
  • Политика конфиденциальности

video2dn Copyright © 2023 - 2025

Контакты для правообладателей video2contact@gmail.com