Logo video2dn
  • Сохранить видео с ютуба
  • Категории
    • Музыка
    • Кино и Анимация
    • Автомобили
    • Животные
    • Спорт
    • Путешествия
    • Игры
    • Люди и Блоги
    • Юмор
    • Развлечения
    • Новости и Политика
    • Howto и Стиль
    • Diy своими руками
    • Образование
    • Наука и Технологии
    • Некоммерческие Организации
  • О сайте

Скачать или смотреть Labour Law ከስራው ለተባረረ ሠረተኛ የሚከፈል ካሳ /COMPENSATION/ የሠራተኛ ቅነሳ ድርጅቱ በመክሰሩ/በሌላ ምክንያት/ የማስጠንቀቂያ ጊዜ

  • Beko Tube
  • 2024-05-07
  • 11646
Labour Law  ከስራው ለተባረረ ሠረተኛ የሚከፈል  ካሳ /COMPENSATION/ የሠራተኛ ቅነሳ  ድርጅቱ በመክሰሩ/በሌላ ምክንያት/ የማስጠንቀቂያ ጊዜ
  • ok logo

Скачать Labour Law ከስራው ለተባረረ ሠረተኛ የሚከፈል ካሳ /COMPENSATION/ የሠራተኛ ቅነሳ ድርጅቱ በመክሰሩ/በሌላ ምክንያት/ የማስጠንቀቂያ ጊዜ бесплатно в качестве 4к (2к / 1080p)

У нас вы можете скачать бесплатно Labour Law ከስራው ለተባረረ ሠረተኛ የሚከፈል ካሳ /COMPENSATION/ የሠራተኛ ቅነሳ ድርጅቱ በመክሰሩ/በሌላ ምክንያት/ የማስጠንቀቂያ ጊዜ или посмотреть видео с ютуба в максимальном доступном качестве.

Для скачивания выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Cкачать музыку Labour Law ከስራው ለተባረረ ሠረተኛ የሚከፈል ካሳ /COMPENSATION/ የሠራተኛ ቅነሳ ድርጅቱ በመክሰሩ/በሌላ ምክንያት/ የማስጠንቀቂያ ጊዜ бесплатно в формате MP3:

Если иконки загрузки не отобразились, ПОЖАЛУЙСТА, НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если у вас возникли трудности с загрузкой, пожалуйста, свяжитесь с нами по контактам, указанным в нижней части страницы.
Спасибо за использование сервиса video2dn.com

Описание к видео Labour Law ከስራው ለተባረረ ሠረተኛ የሚከፈል ካሳ /COMPENSATION/ የሠራተኛ ቅነሳ ድርጅቱ በመክሰሩ/በሌላ ምክንያት/ የማስጠንቀቂያ ጊዜ

የአሰሪና ሰራተኛ ህግ/labour law ሠራተኛው ያለማስጠንቀቂያ ስራውን ሲለቅ

አሰሪው ከህግ ውጪ ሠራተኛውን ሲያባርረው

የሠራተኛ ቅነሳ ሲደረግ

ድርጅቱ በመክሰሩ/በሌላ ምክንያት ለዘለቄታው ሲዘጋ

ያለማስጠንቀቂያ ሥራ ለሚለቅ ሠራተኛ ስለሚሰጥ ካሣ
አሠሪው ወይም የሥራ መሪው የሠራተኛውን ሰብአዊ ክብርና ሞራል የሚነካ ወይም በወንጀል ሕጉ መሠረት የሚያስቀጣ ሌላ አድራጎት የፈጸመበት እንደሆነ፤

ለሠራተኛው ደኅንነት ወይም ጤንነት የሚያሰጋና ሊደርስ የተቃረበ አደጋ መኖሩን አሠሪው እያወቀ ወይም አደጋውን ለመከላከል የሚያስፈልጉ እርምጃዎችን እንዲወስድ ኃላፊነት እርምጃዎችን ያልወሰደ እንደሆነ፤

አሠሪው ለሠራተኛው መፈጸም ያለበትን ግዴታዎች በመደጋገም ያልፈጸመ እንደሆነ፡፡


የሥራ ውሉን የሚያቋርጥ ሠራተኛ ከሥራ ስንብት ክፍያ በተጨማሪ የመጨረሻ ሣምንት አማካይ የቀን ደመወዙ በ30 ተባዝቶ ካሣ ይከፈለዋል፡፡ ይህ ድንጋጌ አግባብ ባለው የጡረታ ሕግ በተሸፈነ ሠራተኛ ላይም ተፈፃሚ ይሆናል፡፡
የሥራ ውሉን ያቋረጠው ሠራተኛው በአሠሪው ወይም በሥራ መሪው ወሲባዊ ትንኮሳ ወይም ጥቃት የተፈጸመበት እንደሆነ፤ ምክንያት የሆነ እንደሆነ ከሥራ ስንብት ክፍያው በተጨማሪ የቀን ደመወዙ በ90 ተባዝቶ ይከፈለዋል፡፡ይህ ድንጋጌ አግባብ ባለው የጡረታ ሕግ በተሸፈነ ሠራተኛ ላይም ተፈፃሚ ይሆናል፡፡

በነዚህ ምክንያቶች የሥራ ውሉን የሚያቋርጥ ሠራተኛ ውሉ የሚቋረጥበትን ምክንያትና ቀን በጽሑፍ ለአሠሪው ማስታወቅ አለበት፡፡

በነዚህ ምክንያቶች የሥራ ውሉን ለማቋረጥ ያለው መብት ድርጊቱ ከተፈጸመ ወይም ሁኔታው ከተወገደ 15 የሥራ ቀናት በኋላ በይርጋ ይታገዳል፡፡

የሥራ ውል ከሕግ ውጭ ሲቋረጥ
ሠራተኛው በሠራተኞች ማኅበር አባል መሆኑ ወይም በማኅበሩ ሕጋዊ ተግባሮች ተካፋይ መሆኑ፤
ሠራተኛው የሠራተኞች ተጠሪ ሆኖ ለመሥራት መፈለጉ ወይም መሥራቱ፤
ሠራተኛው በሠሪው ላይ ቅሬታ ማቅረቡ ወይም በፍርድ ቤት በቀረበ ክስ ፤
የሠራተኛው ብሔር፣ ፆታ፣ ሐይማኖት፣ የፖለቲካ አመለካከት፣ የጋብቻ ሁኔታ፣ ዘር፣ ቀለም፣ የቤተሰብ ኃላፊነት፣ የዘር ሐረግ፣ እርግዝና፣ አካል ጉዳተኝነት፣ ወይም ማኅበራዊ አቋም፡፡

በእነዚህ ምክንያቶች አሠሪው የሥራ ውሉን ቢያቋርጥ ሠራተኛውን ወደ ሥራው የመመለስ ግዴታ አለበት፡፡ ሆኖም ሠራተኛው ወደ ሥራው ለመመለስ ካልፈለገ ካሣ እንዲከፈለው የመጠየቅ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ወደ ሥራው የማይመለስ ሠራተኛ ከሥራ ስንብት ክፍያ በተጨማሪ የሚከተለውን ክፍያ ያገኛል፡፡ ይህ ድንጋጌ አግባብ ባለው የጡረታ ሕግ የተሸፈነ ቢሆንም:-
ሀ) ላልተወሰነ ጊዜ የተደረገ የሥራ ውል ከሕግ ውጭ ሲቋረጥ የሠራተኛው አማካይ የቀን ደመወዙ በ180 ተባዝቶ ይከፈለዋል፣
ለ) ለተወሰነ ጊዜ /ሥራ የተደረገ የሥራ ውል ከሕግ ውጭ ሲቋረጥ ሠራተኛው የውሉ ጊዜ ወይም ሥራ እስኪያልቅ ቢቆይ ኖሮ ያገኝ የነበረውን ደመወዝ የሚያህል ገንዘብ ይከፈለዋል፡፡ ሆኖም ካሣው የሠራተኛው ማዕከላዊ የቀን ደመወዙ በ180 ተባዝቶ ከሚያገኘው ውጤት መብለጥ የለበትም፡፡

ወደ ሥራው እንዲመለስ በመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት የሥራ ክርክር ችሎት የተወሰነለት ሠራተኛ ከ6 ወር የማይበልጥ ውዝፍ ደመወዝ እንዲከፈለው ፍርድ ቤቱ ይወስንለታል፡፡ ጉዳዩ በይግባኝ ታይቶ የሠራተኛው ወደ ሥራ መመለስ ውሣኔ ከፀና ከ1 ዓመት ያልበለጠ ውዝፍ ደመወዝ ፍርድ ቤቱ ለሠራተኛው ይወስንለታል፡፡

በሕግ በተደነገገው መሠረት የሥራ ውልን ስለማቋረጥ
በመክሰር /በሌላ ምክንያት ድርጅቱ ለዘለቄታው ሲዘጋ (በአንቀጽ 24 (4))

በአንቀጽ 29 መሠረት የሥራ ውል ሲቋረጥ

ከስራ ስንብት ክፍያ በተጨማሪ የሠራተኛው የመጨረሻ ሣምንት አማካይ የቀን ደመወዝ በ60 ተባዝቶ ይከፈለዋል፡፡


ማስጠንቀቂያ የመስጠት ሥነ ሥርዓት
በአሰሪው/በሰራተኛው የሚሰጥ ማስጠንቀቂያ በጽሑፍ መሆን አለበት፡፡ ማስጠንቀቂያውም ውሉ የሚቋረጥበትን ምክንያት እና ቀን መግለጽ አለበት፡፡

በአሠሪው /በወኪሉ የሚሰጥ ማስጠንቀቂያ ለሠራተኛው በእጁ መሰጠት አለበት፡፡ ሠራተኛውን ማግኘት የማይቻል ከሆነ ወይም ማስጠንቀቂያውን ለመቀበል ፈቃደኛ ካልሆነ ግን ማስጠንቀቂያው ሠራተኛው በሚገኝበት የሥራ ቦታ ለ10 ተከታታይ ቀናት ግልጽ በሆነ የማስታወቂያ ሰሌዳ ላይ መለጠፍ ይኖርበታል፡፡

በሠራተኛው የሚሰጥ ማስጠንቀቂያ ለአሠሪው /ለአሠሪው ወኪል መስጠት ወይም ለድርጅቱ መዝገብ ቤት ገቢ መደረግ አለበት


የማስጠንቀቂያ ጊዜ
በአሠሪው የሚሰጠው የማስጠንቀቂያ ጊዜ እንደሚከተለው ይሆናል፤
የሙከራ ጊዜውን የጨረሰና እስከ 1 ዓመት ያገለገለ ሠራተኛን በሚመለከት 1 ወር፤
ከ1 ዓመት በላይ እስከ 9 ዓመት ያገለገለ ሠራተኛን በሚመለከት ረገድ 2ወር፤
ከ9 ዓመት በላይ ያገለገለ ሠራተኛን በሚመለከት 3ወር፤
የሙከራ ጊዜውን ጨርሶ በቅነሳ ምክንያት የሥራ ውሉ የሚቋረጥበት ሠራተኛን በሚመለከት 2ወር፡፡
አሠሪው ለሠራተኛው ማስጠንቀቂያ ሳይሰጠው ያሰናበተ እንደሆነ በማስጠንቀቂያው ጊዜ ሊከፈል ይገባ የነበረውን ደመወዝ ለሠራተኛው ይከፍላል፡፡

የማስጠንቀቂያ አስፈላጊ ሁኔታዎች ያላሟላ ሠራተኛ ለአሠሪው ካሣ ይከፍላል

Комментарии

Информация по комментариям в разработке

Похожие видео

  • ምክረ ሕግ፡- የሥራ ስንብት ክፍያ እና ካሳ (1156/11)
    ምክረ ሕግ፡- የሥራ ስንብት ክፍያ እና ካሳ (1156/11)
    1 год назад
  • Labour law  Part Two 2023 || አሰሪ እና ሰራተኛ ህግ 2015 E.C || The Shields Law
    Labour law Part Two 2023 || አሰሪ እና ሰራተኛ ህግ 2015 E.C || The Shields Law
    2 года назад
  • Пряма трансляція користувача Трансляція Іонінський
    Пряма трансляція користувача Трансляція Іонінський
  • አሰሪ ሰራተኛን ማስጠንቀቂያ ሳይሰጥ ከስራ ማባረር ይችላል ወይ!!? የጠበቃ ዩሱፍ የህግ ምክርና ትንታኔ ‼
    አሰሪ ሰራተኛን ማስጠንቀቂያ ሳይሰጥ ከስራ ማባረር ይችላል ወይ!!? የጠበቃ ዩሱፍ የህግ ምክርና ትንታኔ ‼
    2 года назад
  • #labourlaw  የአሰሪና ሰራተኛ ህግ, የዝቅተኛ ደመወዝ ቦርድ minimum wage board, የስራ ክርክር, የሙከራ ጊዜ, የሥራ ውል ስለማቋረጥና ደመወዝ
    #labourlaw የአሰሪና ሰራተኛ ህግ, የዝቅተኛ ደመወዝ ቦርድ minimum wage board, የስራ ክርክር, የሙከራ ጊዜ, የሥራ ውል ስለማቋረጥና ደመወዝ
    1 год назад
  • የግል ድርጅት ሰራተኞች ጡረታ፣ሐምሌ 10, 2016 What's New July 17, 2024
    የግል ድርጅት ሰራተኞች ጡረታ፣ሐምሌ 10, 2016 What's New July 17, 2024
    1 год назад
  • ከንግድ ሥራ እና ከኪራይ ገቢ ግብር ጋር ተያይዞ ተቀናሽ የሚደረጉና የማይደረጉ ወጪዎችን በተመለከተ የተሰጠ ክፍል አንድ ማብራሪያ
    ከንግድ ሥራ እና ከኪራይ ገቢ ግብር ጋር ተያይዞ ተቀናሽ የሚደረጉና የማይደረጉ ወጪዎችን በተመለከተ የተሰጠ ክፍል አንድ ማብራሪያ
    2 года назад
  • 🔴 የሥራ ስንብት ክፍያን የተመለከተ ጠቃሚ ማብራሪያ | Seifu on EBS
    🔴 የሥራ ስንብት ክፍያን የተመለከተ ጠቃሚ ማብራሪያ | Seifu on EBS
    4 года назад
  • Mina lawyer, about Labour law... ሰራተኞች ሊያውቁት የሚገባ መሰረታዊ የህግ ጉዳይ..https://youtu.be/OCUEg0SR39I
    Mina lawyer, about Labour law... ሰራተኞች ሊያውቁት የሚገባ መሰረታዊ የህግ ጉዳይ..https://youtu.be/OCUEg0SR39I
    2 года назад
  • ሠራተኛው የሚከፈለው የካሣ መጠን ያለማስጠንቀቂ/ ከሕግ ውጭ / በመክሰር   ሲዘጋ / የስራ ክርክር #compensation #compensationclaims
    ሠራተኛው የሚከፈለው የካሣ መጠን ያለማስጠንቀቂ/ ከሕግ ውጭ / በመክሰር ሲዘጋ / የስራ ክርክር #compensation #compensationclaims
    1 год назад
  • How to calculate perdiem in Ethiopia
    How to calculate perdiem in Ethiopia
    4 года назад
  • Labour Law Part One 2023 || የአሰሪ እና ሰራተኛ ህግ 2015 E.C|| The Shields_law
    Labour Law Part One 2023 || የአሰሪ እና ሰራተኛ ህግ 2015 E.C|| The Shields_law
    2 года назад
  • በአዲሱ የመንግስት ሠራተኞች የጡረታ አዋጅ ቁጥር 12672014 ላይ ትኩረት ያደረገ
    በአዲሱ የመንግስት ሠራተኞች የጡረታ አዋጅ ቁጥር 12672014 ላይ ትኩረት ያደረገ
    3 года назад
  • የአገልግሎት ክፍያ (የሥራ ስንብት ክፍያ) አሰላል በኢትዮጲያ | Severance Pay in Ethiopia Context
    የአገልግሎት ክፍያ (የሥራ ስንብት ክፍያ) አሰላል በኢትዮጲያ | Severance Pay in Ethiopia Context
    8 месяцев назад
  • የስራ ውል ሲቋረጥ | የስራ ስንብት ክፍያና ካሳ እንዴት ይከፈላል ? | የአሰሪና ሰራተኛ አዋጅ 1156/2011
    የስራ ውል ሲቋረጥ | የስራ ስንብት ክፍያና ካሳ እንዴት ይከፈላል ? | የአሰሪና ሰራተኛ አዋጅ 1156/2011
    3 месяца назад
  • ምስክር ሆነው ፍርድ ቤት ሲቀርቡ ሊያስተውሏቸው የሚገቡ ነገሮች
    ምስክር ሆነው ፍርድ ቤት ሲቀርቡ ሊያስተውሏቸው የሚገቡ ነገሮች
    4 года назад
  • የአሰሪ እና ሰራተኛ አዋጅ 377 vs 1156  የቀድሞ  vs የአሁኑ Important things employees need to know
    የአሰሪ እና ሰራተኛ አዋጅ 377 vs 1156 የቀድሞ vs የአሁኑ Important things employees need to know
    1 год назад
  • የዓመት ፈቃድ በገንዘብ How to calculate ANNUAL LEAVE & Tax የሕመም ፈቃድ የቤተሰብ ጉዳይፈቃድ #labourlaw #tax #ethiopia
    የዓመት ፈቃድ በገንዘብ How to calculate ANNUAL LEAVE & Tax የሕመም ፈቃድ የቤተሰብ ጉዳይፈቃድ #labourlaw #tax #ethiopia
    1 год назад
  • ⚡️ Массированный залп по военной технике || США понесли тяжёлую утрату
    ⚡️ Массированный залп по военной технике || США понесли тяжёлую утрату
    21 час назад
  • ከሥራ ስንብት ክፍያ ላይ የሚሰላ ግብር
    ከሥራ ስንብት ክፍያ ላይ የሚሰላ ግብር
    3 года назад
  • О нас
  • Контакты
  • Отказ от ответственности - Disclaimer
  • Условия использования сайта - TOS
  • Политика конфиденциальности

video2dn Copyright © 2023 - 2025

Контакты для правообладателей video2contact@gmail.com