Logo video2dn
  • Сохранить видео с ютуба
  • Категории
    • Музыка
    • Кино и Анимация
    • Автомобили
    • Животные
    • Спорт
    • Путешествия
    • Игры
    • Люди и Блоги
    • Юмор
    • Развлечения
    • Новости и Политика
    • Howto и Стиль
    • Diy своими руками
    • Образование
    • Наука и Технологии
    • Некоммерческие Организации
  • О сайте

Скачать или смотреть #labourlaw

  • Beko Tube
  • 2024-05-21
  • 6526
#labourlaw
  • ok logo

Скачать #labourlaw бесплатно в качестве 4к (2к / 1080p)

У нас вы можете скачать бесплатно #labourlaw или посмотреть видео с ютуба в максимальном доступном качестве.

Для скачивания выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Cкачать музыку #labourlaw бесплатно в формате MP3:

Если иконки загрузки не отобразились, ПОЖАЛУЙСТА, НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если у вас возникли трудности с загрузкой, пожалуйста, свяжитесь с нами по контактам, указанным в нижней части страницы.
Спасибо за использование сервиса video2dn.com

Описание к видео #labourlaw

አዋጁ የማይሸፍናቸው, የስራ ውል የሚቆይበት ጊዜ, የሙከራ ጊዜ, ደመወዝ, የአሰሪ ግዴታዎች, ሴት እና, ወጣት ሰራተኞች, ውል የሚረጥበት ጊዜ, የስራ ክርክር

የአሰሪና ሰራተኛ ህግ ለሰራተኛው ያደላ ነው
ሰራተኛው ቢስማማም በአዋጁ የተሰጡትን መብቶች አያሳጣውም
ለምሳሌ፡- የአመት ፈቃድ 16-20፣25…
በቀን 8-7፣6፣5፣4…
በሳምንት 48-40፣30፣20…
በሳምንት 1ቀን እረፍት፣2፣3…

ሰራተኛው ከስራው ከህግ ውጪ ሲባረር ወደ ስራው ለመመለስ የመጠየቅ መብቱ እስከ 3ወር ድርስ ብቻ ነው አንቀጽ 63/2

ክፍያ (ደመወዝ፣ የአመት ፈቃድ፣ የትርፍሰዐት ክፍያ፣ የአገልግሎት ክፍያ፣ ካሳ፣ አሰሪው መክፈል ያለበት ቅጣት…) በ6ወር ጊዜ ውስጥ አንቀጽ 63/3

የስራ ልምድ እስከ 10አመት


በአዋጁ የማይሸፈኑ(3)
ለአስተዳደግ ሲባል፣ ለሕክምና /ከሕመም ለመዳን /እንደገና ለመቋቋም ሲሆን፤

ሠራተኛው የሥራ መሪ (ፖሊሲዎችን የማውጣትና የማስፈፀም ሥልጣን ያለው ወይም ሠራተኛን የመቅጠር፣ የማዘዋወር፣ የማገድ፣ የማሰናበት /የመመደብ፣ የመወሰን ሥልጣን ያለው ግለሰብ ሲሆን፣ የሕግ አገልግሎት ኃላፊን)፤ (የሰራተኛ ማህበር) 350ታክስ

የግል አገልግሎት ቅጥር (ምግብ ዝግጅት፣ ጽዳት፣ ሞግዚትነት፣ የጥበቃ ሥራ፣ ሹፌርነት፣ አትክልተኝነት)፤

በልዩ ሕግ የሚተዳደሩ (ጦር ኃይል፣ ፖሊስ፣ የመንግሥት አስተዳደር ሠራተኞች፣ የፍርድ ቤት ዳኞች፣ ዐቃቢያነ ሕግ)፤

የውጭ ዲኘሎማቲክ ሚስዮኖች ወይም ዓለም አቀፍ ድርጅቶች ከኢትዮጵያዊያን ጋር በሚመሰርቱት የሥራግንኙነቶች

የሃይማኖት /የበጎ አድራጎት ድርጅቶች በሚመሠርቱት የሥራ ግንኙነቶች

የሥራ ውል የሚቆይበት ጊዜ
በአንቀጽ 10 ከተገለጹት በስተቀር ማንኛውም የሥራ ውል ላልተወሰነ ጊዜ እንደተደረገ ይቆጠራል

ለተወሰነ ጊዜ /ለተወሰነ ሥራ የሚደረግ የሥራ ውል (አንቀጽ 10)

11 የሙከራ ጊዜ
በሥራ ቦታ ተስማሚ መሆኑን ለመመዘን ለሙከራ ጊዜ መቅጠር ይቻላል

ሠራተኛው ቀድሞ ይሠራው በነበረ ሥራ እንደገና በአሠሪው ቢቀጠር ለሙከራ ጊዜ ሊቀጠር አይችልም

የሙከራ ጊዜ እንዲኖር ተዋዋይ ወገኖች ሲስማሙ ውሉ በጽሑፍ መደረግ አለበት

የሙከራ ጊዜውም ሥራ ከጀመረበት ቀን አንስቶ ከ60 የሥራ ቀናት ሊበልጥ አይችልም

ሠራተኛው ለሥራው ተስማሚ አለመሆኑ ሲረጋገጥ አሠሪው ያለ ማስጠንቀቂያ፤ የሥራ ስንብት ክፍያና ካሣ መክፈልም ሳይገደድ የሥራ ውሉን ሊያቋርጥ ይችላል

በሙከራ ላይ ያለን ሰራተኛ ማባረር የሚቻለው ስራው ተገምግሞ ዝቅተኛ ውጤት ካስመዘገበና ለቦታው ብቁ ካልሆነ ነው፡፡ ያለግምገማ ማባረር አይቻልም (ላላለቀው የሙከራ ጊዜ ካሳ ይከፍለዋል)

በሙከራ ላይ ያለ ሠራተኛ ያለማስጠንቀቂያ ሥራውን ሊለቅ ይችላል፡፡
የተወሰነ ሥራ እስከሚያልቅበት ጊዜ ድረስ፤
በፈቃድ፣ በሕመም /በሌላ ማናቸውም ምክንያት ለጊዜው ቀሪ የሆነ ሠራተኛን ለመተካት፤
የሥራ ብዛት በሚያጋጥምበት ጊዜ ሥራን ለማቃለል፤
በሕይወት ላይ አደጋ /በንብረት ላይ ጉዳት እንዳይደርስ ለመከላከል አጣዳፊ ሥራዎችን ለመሥራት፣
በንብረት ላይ የደረሰውን ጉድለትና ብልሽት ለማደስ፤
አልፎ አልፎ የሚሰራ ሥራ፤
የወቅት ሥራ ለመሥራት ፤

የውሉ ጊዜ አልቆ ስራው ካላለቀ የስራ ውሉ አይቋረጥም

ደመወዝ
ዝቅተኛ ደመወዝ የሚወስን የደመወዝ ቦርድ (የመንግሥት፤ የአሠሪና ሠራተኛ ተወካዮች እንዲሁም ሌሎች ባለድርሻ አካላት) የሃገሪቱ የኢኮኖሚ እድገት፤ የሥራ ገበያ ሁኔታ እያስጠና አንቀጽ 55/2

የደመወዝ ቦርድ ስለሚቋቋምበትና ስለተግባርና ኃላፊነቱ ስለሚወሰንበት ሁኔታ በሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ይደነገጋል

ደመወዝ በአይነት ሊከፈል ይችላል (30% አንቀጽ 55) ድረስ ብቻ አሰሪውና ሰራተኛው ከተስማሙ

ሠራተኛው በጽሁፍ ስምምነቱን ካልገለጸ በቀር በአንድ ጊዜ ከሠራተኛው ደመወዝ ላይ በአጠቃላይ ሊቆረጥ የሚችለው የገንዘብ መጠን በምንም አኳኋን ከወር ደመወዙ 1/3 መብለጥ የለበትም፡፡

12 የአሠሪ ግዴታዎች
ለሠራተኛው በሥራ ውሉ መሠረት ሥራ የመስጠት
ሠራተኛው ከደመወዙ የተወሰነ መቶኛ እየተቀነሰ ለሠራተኛ ማኅበር መዋጮ ገቢ እንዲደረግለት በጽሁፍ ሲያመለክት
የሥራ ውል በሚቋረጥበት /ሠራተኛው በሚጠይቅበት በማናቸውም ጊዜ ሠራተኛው
ሲሰራ የነበረውን የሥራ ዓይነት፣
የአገልግሎት ዘመኑንና
ሲከፈለው የነበረውን ደመወዝ የሚያሳይ የምስክር ወረቀት ለሠራተኛው ያለክፍያ የመስጠት፤

ሴት ሰራተኞች 87
ሴት ሠራተኛ በቅጥር፣ በደረጃ ዕድገት /በሌላ ማናቸውም የጥቅማ ጥቅም ውድድር ከወንድ ጋር እኩል የሆነች እንደሆነ ቅድሚያ ይሰጣታል።

ለሴቶች ከባድ ወይም ለጤናቸው ጎጂ ናቸው ተብለው ሚኒስቴሩ በሚዘረዝራቸው ሥራዎች ላይ ሴቶችን ማሠራት የተከለከለ ነው፡፡
ነፍሰጡር የሆነች ሠራተኛን ከምሽቱ 4 ሰዓት እስከ ንጋቱ 12 ሰዓት ባለው ጊዜ እና የትርፍ ሰዓት ማሰራት የተከለከለ ነው፡፡

ነፍሰጡር የሆነች ሠራተኛ የምትሰራው ሥራ ለራሷም ሆነ ለጽንሱ ጤንነት አደገኛ መሆኑ በሐኪም ሲረጋገጥ ወደ ሌላ የሥራ ቦታ ተመድባ መሥራት አለባት፡፡

ነፍሰጡር የሆነች ሠራተኛ እወልዳለሁ ብላ ከገመተችበት ቀን በፊት የ30 ተከታታይ ቀናት የቅድመ-ወሊድ ፈቃድ፣ እንዲሁም ስትወልድ ከወለደችበት ቀን ጀምሮ ለ90 ተከታታይ ቀናት የድህረ-ወሊድ ፈቃድ ከክፍያ ጋር ይሰጣታል፡፡

ሠራተኛዋ ከመውለዷ በፊት የወሰደችው የ30 የሥራ ቀናት የቅድመ፣ ወሊድ ፈቃድ ሲያልቅ ካልወለደች እስከምትወልድበት ቀን ድረስ የህክምና እረፍት ልታገኝ ትችላለች፡፡ የ30 የሥራ ቀናት የቅድመ-ወሊድ ፈቃዷ ሳያልቅ ከወለደች 90 የሥራ ቀናት የድህረ-ወሊድ ፈቃዷ ይጀምራል፡፡

ማንኛውንም ወጣት ሠራተኛ 89
ከሥራው ጠባይ /ሥራው ከሚከናወንበት ሁኔታ ሕይወታቸውን /ጤንነታቸውን ለአደጋ በሚያጋልጥ ሥራ ላይ ወጣት ሠራተኞችን ማሠራት ክልክል ነው፡፡
በትርፍ ሰዓት ሥራ
ከምሽቱ 4 ሰዓት እስከ ንጋቱ 12 ሰዓት በሚሰራ ሥራ ላይ
በሳምንት የዕረፍት ቀን፤
በሕዝብ በዓላት ቀን ማሠራት ክልክል ነው፡፡


የሥራ ግንኙነት ስለማቋረጥ
በአሠሪው አነሳሽነት (በህግና ከህግ ውጪ) ከህግ ውጪ አንቀጽ 26/2 ሰራተኛው ከስራው ሲባረር የጡረታ ተጠቃሚ ቢሆንም ካሳ ይከፈለዋል

በሠራተኛው አነሳሽነት

በሕግ በተደነገገው መሠረት (ለተወሰነ ስራ የተደረገ ውል ስራው ሲያልቀ፣ በህመም፣ በሞት፣ በጡረታ፣በመክሰሩ/በሌላ ለዘለቄታው ከተዘጋ(እዳ)፣ የአካል ጉዳት ሲደርስበት) ማስጠንቀቂያ አያስፈልገውም

በኅብረት ስምምነት /በተዋዋይ ወገኖች በሚደረግ ስምምነት ይሆናል፡፡ ማስጠንቀቂያ አያስፈልገውም

የስራ ስንብት ክፍያ ጠቅላላው ክፍያ ከሠራተኛው የ12 ወራት ደመወዝ መብለጥ የለበትም፡፡

ያለማስጠንቀቂያ በአንቀጽ 31ሠራተኛ የስራ ውሉን ካፈረሰ ለአሠሪው ካሣ (የ1ወር ደመወዝ) ይከፍላል፡፡

የአንድ ድርጅት ከሌላው ጋር መቀላቀል /መከፋፈል /የባለቤትነት መብት ወደ ሌላ መተላለፍ የሥራ ውልን አያቋርጠውም (አንቀጽ 23/2)፡፡

የስራ ክርክር
በቦርድ (ከግለሰብ ያለፈ ጉዳይ ሲሆን) ጉዳዩን ለጊዜው የሚመለከተው አንድ ሰራተኛን ቢሆንም

በፍርድ ቤት (ጉዳዩ የሚጎዳው 1ግለስብን ብቻ ሲሆን)

Комментарии

Информация по комментариям в разработке

Похожие видео

  • ምክረ ሕግ፡- የሥራ ስንብት ክፍያ እና ካሳ (1156/11)
    ምክረ ሕግ፡- የሥራ ስንብት ክፍያ እና ካሳ (1156/11)
    1 год назад
  • ውል እነዚህን 4 መስፈርቶች ካላሟላ በህግ ተቀባይነት የለውም‼
    ውል እነዚህን 4 መስፈርቶች ካላሟላ በህግ ተቀባይነት የለውም‼
    2 года назад
  • 🎯 ሠራተኛ የሚያገኛቸው 7 ጥቅማ ጥቅሞች | Seifu On EBS
    🎯 ሠራተኛ የሚያገኛቸው 7 ጥቅማ ጥቅሞች | Seifu On EBS
    4 года назад
  • #EthiopiaNews: Zehabesha Daily March 6, 2026
    #EthiopiaNews: Zehabesha Daily March 6, 2026
    3 часа назад
  • ከንግድ ሥራ እና ከኪራይ ገቢ ግብር ጋር ተያይዞ ተቀናሽ የሚደረጉና የማይደረጉ ወጪዎችን በተመለከተ የተሰጠ ክፍል አንድ ማብራሪያ
    ከንግድ ሥራ እና ከኪራይ ገቢ ግብር ጋር ተያይዞ ተቀናሽ የሚደረጉና የማይደረጉ ወጪዎችን በተመለከተ የተሰጠ ክፍል አንድ ማብራሪያ
    2 года назад
  • ምክረ ህግ ፡- የስራ ውል
    ምክረ ህግ ፡- የስራ ውል
    2 года назад
  • Mina lawyer, about Labour law... ሰራተኞች ሊያውቁት የሚገባ መሰረታዊ የህግ ጉዳይ..https://youtu.be/OCUEg0SR39I
    Mina lawyer, about Labour law... ሰራተኞች ሊያውቁት የሚገባ መሰረታዊ የህግ ጉዳይ..https://youtu.be/OCUEg0SR39I
    2 года назад
  • 🔴 የሥራ ስንብት ክፍያን የተመለከተ ጠቃሚ ማብራሪያ | Seifu on EBS
    🔴 የሥራ ስንብት ክፍያን የተመለከተ ጠቃሚ ማብራሪያ | Seifu on EBS
    4 года назад
  • በፍትሐ ብሄር ክስ ላይ የሚቀርቡ የመጀመሪያ ደረጃ መቃወሚያዎች
    በፍትሐ ብሄር ክስ ላይ የሚቀርቡ የመጀመሪያ ደረጃ መቃወሚያዎች
    4 года назад
  • የዓመት ፈቃድ በገንዘብ How to calculate ANNUAL LEAVE & Tax የሕመም ፈቃድ የቤተሰብ ጉዳይፈቃድ #labourlaw #tax #ethiopia
    የዓመት ፈቃድ በገንዘብ How to calculate ANNUAL LEAVE & Tax የሕመም ፈቃድ የቤተሰብ ጉዳይፈቃድ #labourlaw #tax #ethiopia
    1 год назад
  • Ethiopia - በእግረኛ ውጊያ ሊገቡበት ነው!፣ “ጫፍ ላይ ደርሼያለሁ” ግብጽ፣ መከላከያ ያስተላላፈው ትዕዛዝ፣ ኢሳያስ ያልተጠበቀ ርምጃ ወሰዱ
    Ethiopia - በእግረኛ ውጊያ ሊገቡበት ነው!፣ “ጫፍ ላይ ደርሼያለሁ” ግብጽ፣ መከላከያ ያስተላላፈው ትዕዛዝ፣ ኢሳያስ ያልተጠበቀ ርምጃ ወሰዱ
    6 часов назад
  • ያለማስጠንቀቂያ/በማስጠንቀቂያ// የስራ ስንብት ክፍያ
    ያለማስጠንቀቂያ/በማስጠንቀቂያ// የስራ ስንብት ክፍያ
    4 месяца назад
  • የአሰሪ እና ሰራተኛ አዋጅ 377 vs 1156  የቀድሞ  vs የአሁኑ Important things employees need to know
    የአሰሪ እና ሰራተኛ አዋጅ 377 vs 1156 የቀድሞ vs የአሁኑ Important things employees need to know
    1 год назад
  • የስራ ውል በሚቋረጥበት ጊዜ የሚኖር የአገልግሎት ክፍያ l Law l Higen_Betegebar
    የስራ ውል በሚቋረጥበት ጊዜ የሚኖር የአገልግሎት ክፍያ l Law l Higen_Betegebar
    4 года назад
  • Labour Law  ከስራው ለተባረረ ሠረተኛ የሚከፈል  ካሳ /COMPENSATION/ የሠራተኛ ቅነሳ  ድርጅቱ በመክሰሩ/በሌላ ምክንያት/ የማስጠንቀቂያ ጊዜ
    Labour Law ከስራው ለተባረረ ሠረተኛ የሚከፈል ካሳ /COMPENSATION/ የሠራተኛ ቅነሳ ድርጅቱ በመክሰሩ/በሌላ ምክንያት/ የማስጠንቀቂያ ጊዜ
    1 год назад
  • የሥራ ክርክር ችሎት ምንነት?
    የሥራ ክርክር ችሎት ምንነት?
    3 года назад
  • የአሰሪና ሠራተኛ ጉዳይ - አዋጅ ቁጥር  1156/2011 - ሕግን በአምስት ደቂቃ Ep.05 - ፍትሕ (Justice)  @ArtsTvWorld​
    የአሰሪና ሠራተኛ ጉዳይ - አዋጅ ቁጥር 1156/2011 - ሕግን በአምስት ደቂቃ Ep.05 - ፍትሕ (Justice) @ArtsTvWorld​
    3 года назад
  • በ አሰሪ እና ሰራተኛ ክርክር ይርጋ መቼ ነው?
    በ አሰሪ እና ሰራተኛ ክርክር ይርጋ መቼ ነው?
    11 месяцев назад
  • የሰራተኛ ካሳ አከፋፈል  በአዲሱ አሰሪ እና ሰራተኛ  አዋጅ 1156/2019
    የሰራተኛ ካሳ አከፋፈል በአዲሱ አሰሪ እና ሰራተኛ አዋጅ 1156/2019
    1 год назад
  • ምክር ቤቱ የአሰሪና ሰራተኛ ጉዳይ ረቂቅ አዋጅን አፀደቀ
    ምክር ቤቱ የአሰሪና ሰራተኛ ጉዳይ ረቂቅ አዋጅን አፀደቀ
    6 лет назад
  • О нас
  • Контакты
  • Отказ от ответственности - Disclaimer
  • Условия использования сайта - TOS
  • Политика конфиденциальности

video2dn Copyright © 2023 - 2025

Контакты для правообладателей video2contact@gmail.com