መገኘትህ || Apostolic Songs || ዘማሪ አስቴር ሰይፉ || Apostolic Church || Megegetih || ይወረሳል || አዲሱን አዳም

Описание к видео መገኘትህ || Apostolic Songs || ዘማሪ አስቴር ሰይፉ || Apostolic Church || Megegetih || ይወረሳል || አዲሱን አዳም

#መገኘትህ​
#ዘማሪ_አስቴር_ሰይፉ​
#New_Gospel_Song​
#MEGEGTH​
#ADISUN_ADAM​
#Asiter_Seifu​
#የኢትዮጵያ_ሐዋሪያዊት_ቤተክርስቲያን​
#Apostolic_Church​
#አዲሱን_አዳም​
#ይወርሳል
#YIWERESAL

አዲሱን አዳም 00:00-06:01

ድንገት ሳላስበው በክብር ሰረገላ አስቀምጠኀኛል
የማላውቀውንም የክብር ህይወት መኖር አስለምደኀኛል
አሮጌውን ህይወት ደግሜ እንዳልኖረው
አዲሱን አዳም ለብሼዋለው
ያለበስከኝን ልብስ ክብር አውቀዋለው
ከሃጥያት እጠብቀዋለሁ
ከበደል እጠብቀዋለሁ
ከእርኩሰት እጠብቀዋለሁ
አንድ ቀን ጌታዬን አያለው
በመንፈስ እጠብቀዋለሁ
በሃይልህ እጠብቀዋለሁ
አንድ ቀን ጌታዬን አያለው
በሰማይ አለ አከሊል ሀጥያትን ለነሳው ድል
ላሸነፈ ትግሉን ለጠበቀ ልብሱን

1 አውቃለው ምህረት አለ ስወድቅ ያነሳኛል
የቆሸሸ ማንነቴን ደምህ አጥቦ ያነጻል
ነገር ግን አንተን በመፍራት በመውጣት በመግባት
ቃል ኪዳንህን ሳልበድል መኖር እሻለው በእውነት
ይጠብቀኛል በሰማይ አክሊል
ይጠብቀኛል የዘላለም ክብር
ይጠብቀኛል የድል ሽልማት
ይጠብቀኛል የሃሴት ሕይወት

2 ለተጠራሁበት ጥሪ ሆኜ እንደሚገባው
በስምህ ያለኝን ክብር ፍጹም ሳላቃልለው
ለሃጥያት አንደሞተ ለጽድቅ እነደተነሳው
ላንተ ከሚቀደሱት ጋር መለየትን እሻለው
ይጠብቀኛል…

3 እስር ነኝና በጌታ ፈቃዴን የማላደርግ
አልኖርም ለራሴ ደስታ እኔ እንደምፈልግ
አእጄን ይዘህ የምትመራኝ አንተ ወደወደድከው
እሰከ ጽዮን የኔ ጉዞ እንዲሀ እንዲሆን እሻለሁ
ይጠብቀኛል…


Apostolic Songs

ይወርሳል 06:02-10:23

ህይወትና አለመጥፋት ወደብርሃን የወጣበት
ወንጌላችን ከሰማይ ነው ቅዱስ ማይለወጥ
ህያው በሆነው አለት ላይ ቤተክርሰቲያን ተሰርታለች
እንግዲሀ ሁሉም ይሸነፋል አይችሉአትም የገሃነም ደጆች
መሰረታችን የሃዋሪያት የነቢያት
ክርስቶስ ሆኖ የማእዘኑ ራስ
ማንም አየችልም ሌላ ሊመሰርት
አንድ ብቻ ኢየሱስ የሚያውቃት
እንግዲሀ እያንዳንዱ ስራው ይገለጣል
አምላካችን ለፍርድ ሳይዘገይ ይመጣል
ጠላት በያዘው ተራራ ላይ ጽዮን ከፍ ብላ ትረግጣለች
ብርሃኑዋን እያበራች በእባብ በጊንጡ ላይ ትጫማለች

1 አንድ ነው እውነት መንገድና ህይወት
ብቻውን ያለው ኢየሱስ ክርስቶስ
ምንም በምድር ላይ ቢበዙ አማልክት
ለእኛስ አንድ አለ የፈጠረ አለማትን
ፍጥረታት ሁሉ የሚገዙለት
እግዚአብሄር ከእኛ ጋራ ነው ሰው ምን ደርገናል አንፈራም
የኢየስን ስም ከመስበክ ዝም ልንል አንችልም
ከሰማይ ነው ቢያጠፉት አይጠፋ ሁሉን ያሸንፋል
ጽዪን ተመልከች በዙሪያሽ ገና ምድሩ ይወረሳል

2 የሚታይ ብርሃን በጨለማ ላሉት
ፍጥረት ሚገባው ሰምቶ ሊድንበት
ከጸሃይ መውጫ እስከ መጥለቂያው
ይህ ቅዱስ ወንጌል ማይለወጠው
ለሚያምን ሁሉ ሚያድን ሃይል አለው
በአለቱ ላይ በኢየሱስ ላይ
መሰረቱን ያደረገ ከቶ አያፍርም ጸንቶ ይኖራል
ጨለማውን ያሸንፋል በብርሃን ይወርሳል


apostolicchurchofethiopia​ #apostolicsongs​ #hawaryawitmezmur​ #apostolicchurchsongs​ #apostolicmezmur​
apostolic mezmur
apostolic church of ethiopia
apostolic songs
bishop degu kebede
apostolic church songs
apostolic preaching
apostolic church
shalom tube
abenezer fekade
apostolic church song
apostolic
bishop tekle
mezmur
apostolic church of ethiopia new songs
iso yisehak ab
wara bethel
new mezmur
choir
songs
wara
ethiopian songs
ethiopian
only jesus
apostolic song
apostolic church of ethiopia songs
ቢሾፕ ተክለማርያም ገዛኸኝ
bishop teklem ariam
protestant songs
christian songs
apostolic mezmure
bishop teklemariam gezahegn
jesus
apostolic awassa
habesha
new songs
hawariyat church
song
new song
wara conference
ቢሾፕ ተክለማርያም
ethiopian apostolic church
የቢሾፕ ተክለማርያም ገዛኸኝ የቀብር ስነስርዓት
bishop teklemariam gezahgn
apostolic cg
apostolic worship music
betel united church of jesus christ apostolic
apostolic church of god
hackney pentecostal apostolic church
6 pack abs
upper room apostolic church
teklem ariyam gezahugn
ቢሾፕ ተክለማሪያም ገዛኸኝ
young's conference
hibiret
አቤነዘር ፍቃዴ
singer seble alemayehu
የመንፈሳዊ መዝሙሮች
የሰማይ ዝማሬ
አንድ አምላክ
የኢትዮጵያ ሐዋርያት ቤተክርስቲያን
apostolic church videos
apostolic church of ethiopia new songs 2022
meseret kejela new
hibret19
apostolic church of ethiopia gofa addis ababa
apostolic church of ethiopia mezmur
bishop teklariam gezahegn
wara crusade
ዋራ ኮንፍራንስ
አዲስ መዝሙር
የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስትያን መዝሙር
ሐዋርያዊት መዝሙር
apostolic church of ethiopia song
ace
wara international conference live
hawariat mezmur
seble alemayehu
song with lyrics
live worshi[
hawaryat mezmur
single song
bishop teklem ariyam
abenezar fekadu
wegane alemayehu
ቢሾፕ ተክሌ
protestant worship
protestant mezmur
hawariyawit
የሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን
ብሾፕ ደጉ ከበደ
apostolic church of usa
acifna
one god
meaza matus ala
hossana maranatha
bishop
awcf
church
addis alem
እግዚአብሔር
እየሱስ
ethiopia
apostolic church international
donkey tube
new single song
new apostolic church song
solo apostolic song
ethiopian apostolic song
bishop degu awassa
gospel songs
ethiopian church
apostolic church of awassa
ሐዋርያት
conference
መፈክር ነው
iso
yishak
christian tube - ክርስቲያን ቲዩብ
christian movies
christian music
gendeba betel
wara betel conference 2022
ህብረት መዝሙር
iso yishak
awassa conference
new protestant mezmur
bishop teklemariam ethiopia
new apostolic song
apostolic cover song
honse conferece
conerance honse
new apostolic songs
hawassa conference honse
apostolicmezmure
የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን
abraham and eyasu teklem ariam
ቄስ ተክሌ
ቄስ ተክለማርያም
protestant
bishop degu
seifu on ebs

Комментарии

Информация по комментариям в разработке