ለእኔ_መልካም || Covering_Song || Bethel Adane || Apostolic_Song || LEENE_MELKAM || የምስጋና ጥግ || YMSGANA

Описание к видео ለእኔ_መልካም || Covering_Song || Bethel Adane || Apostolic_Song || LEENE_MELKAM || የምስጋና ጥግ || YMSGANA

#ለእኔ_መልካም
#ዘማሪ_ቤተልሔም_አዳኔ
#New_Gospel_Song
#LEENE_MELKAM
#YEMISGAN_TiG
#Bethel_Adane
#የኢትዮጵያ_ሐዋሪያዊት_ቤተክርስቲያን
#Apostolic_Church
#የምስጋና_ጥግ
#Misgana
ለእኔ መልካም

አለሁ ቀና ብዬ በድል በከፍታ
ሁሉን ያረክልኝ አንተ ብቻ ጌታ
ልቤንም ያኖርኩት በአንተ ስለ ሆነ
ድል በእጄ ያዝያስከኝ ቃልህ የታመነ(4)

ለእኔ መልካም ለእኔ መልካም ነህ (3)
ለእኔ መልካም /2*

ሁሉ ሲዘጋጋ ተስፋ እንኳን ሳይኖረኝ
ያመንኩት ሲሰሸኝ ዘመድ ከእኔ ሲርቅ
የያዝኩትን ሳጣ ተስፋ ሲወሰድ
ግራ አይገባኝም አልርቅ ከአንተ መንገድ /3*

ምንም ባይኖር እንኳን አንተ ስላለኸኝ
ማግኘት ቢሆን ማጣት ከፍቅርህ እንዳይለየኝ
የቱስ ይበጀኛል ከአንተ ሌላው ለእኔ
የምትወደኝ ጌታ በቂ ነህ ለነፍሴ /3* /2*
ሕይወቴን ያስዋብከው
ሁሌ ለእኔ የምታስበው
ኑሮዬ/ጥላዬ/ ማረፍያዬ
ክፉዬን የማትወደው /2*

አልሄድም ሌላ ጋ ሕይወትን ፍለጋ
ለእኔ መልካም ነህ
ረክቻለሁ በአንተ በሰጥኸኝ ሕይወት
ለእኔ መልካም ነህ
ክብርህን አያለሁ አንተን ተማምኜ
ለእኔ መልካም ነህ
በቤትህ አድራለሁ በጥላህ ሥር ሆኜ
ለእኔ መልካም ነህ


Apostolic Songs

ደግሜ /2*/ አወራለው
ስራው ድንቅ ነው ተቆጥሮ አያልቅም
ኢየሱሴ ለኔ ያደረገልኝ

አያልቅም እርሱ የሰራውን ስራ ባወራ
አያልቅም ያደረገልኝን ብናገር
ሆኖልኝ አየው በርሱ ተዓምራት
አሻግሮኝ አልፈያለው ብዙ ዘመናት /2*/

#1 ማይታለፍ መስሎ ከፊቴ የቆመ
አምላኬ ስመጣ ተስፈፋዬ ለመለመ
በዛ ሰላም እረፍቴ ነፃነቴ
እየደጋገፈኝ ውዱ አባቴ
የከፋ ጊዜዬ በየሱስ ታለፈና
ሚመጥነውን አጣው ለርሱ ምስጋና
ታድያ ምኔን ቢሰጥ ይሸፍናል ውለታውን
የሱሴን ሚገልፅ ቃል አጣው

የምሰጋና ጥግ ቢኖረማ
ያ ለርሱ ነው ምስጋናዬማ
የእልልታ ጥግ ቢኖርማ
ያ ለርሱ እልልታዬማ
እልል/2*/ ጥጉን ባገኝ
ያ ለርሱ ነው ለባረከኝ
አያልቅም......

#2 ድንቅ ድንቅን ላሳየኝ ለኢየሱሴ
ምስጋናዬን አሰማለው ከነፍሴ
ፊርሃት ሲሆን በህይወቴ እምባዬን አፍስሼ
መች ጣለኝ ያዘኝ እንጂ ምህረቱን ስጎመጅ

ምስጋናዬ እልልታዬ ይመጥነው ይሆን ወይ
የሰራልኝን የሆነልኝን ሳስተያይ
ደግነቱን ቸርነቱን አሳይቷል በኔ ላይ
እልልታዬን ልጨምር በላይ በላይ

የምስጋና ጥግ ...



#apostolicchurchofethiopia #apostolicsongs #hawaryawitmezmur #apostolicchurchsongs #apostolicmezmur
apostolic mezmur
apostolic church of ethiopia
apostolic songs
bishop degu kebede
apostolic church songs
apostolic preaching
apostolic church
shalom tube
abenezer fekade
apostolic church song
apostolic
bishop tekle
mezmur
apostolic church of ethiopia new songs
iso yisehak ab
wara bethel
new mezmur
choir
songs
wara
ethiopian songs
ethiopian
only jesus
apostolic song
apostolic church of ethiopia songs
ቢሾፕ ተክለማርያም ገዛኸኝ
bishop teklem ariam
protestant songs
christian songs
apostolic mezmure
bishop teklemariam gezahegn
jesus
apostolic awassa
habesha
new songs
hawariyat church
song
new song
wara conference
ቢሾፕ ተክለማርያም
ethiopian apostolic church
የቢሾፕ ተክለማርያም ገዛኸኝ የቀብር ስነስርዓት
bishop teklemariam gezahgn
apostolic cg
apostolic worship music
betel united church of jesus christ apostolic
apostolic church of god
hackney pentecostal apostolic church
6 pack abs
upper room apostolic church
teklem ariyam gezahugn
ቢሾፕ ተክለማሪያም ገዛኸኝ
young's conference
hibiret
አቤነዘር ፍቃዴ
singer seble alemayehu
የመንፈሳዊ መዝሙሮች
የሰማይ ዝማሬ
አንድ አምላክ
የኢትዮጵያ ሐዋርያት ቤተክርስቲያን
apostolic church videos
apostolic church of ethiopia new songs 2022
meseret kejela new
hibret19
apostolic church of ethiopia gofa addis ababa
apostolic church of ethiopia mezmur
bishop teklariam gezahegn
wara crusade
ዋራ ኮንፍራንስ
አዲስ መዝሙር
የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስትያን መዝሙር
ሐዋርያዊት መዝሙር
apostolic church of ethiopia song
ace
wara international conference live
hawariat mezmur
seble alemayehu
song with lyrics
live worshi[
hawaryat mezmur
single song
bishop teklem ariyam
abenezar fekadu
wegane alemayehu
ቢሾፕ ተክሌ
protestant worship
protestant mezmur
hawariyawit
የሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን
ብሾፕ ደጉ ከበደ
apostolic church of usa
acifna
one god
meaza matus ala
hossana maranatha
bishop
awcf
church
addis alem
እግዚአብሔር
እየሱስ
ethiopia
apostolic church international
donkey tube
new single song
new apostolic church song
solo apostolic song
ethiopian apostolic song
bishop degu awassa
gospel songs
ethiopian church
apostolic church of awassa
ሐዋርያት
conference
መፈክር ነው
iso
yishak
christian tube - ክርስቲያን ቲዩብ
christian movies
christian music
gendeba betel
wara betel conference 2022
ህብረት መዝሙር
iso yishak
awassa conference
new protestant mezmur
bishop teklemariam ethiopia
new apostolic song
apostolic cover song
honse conferece
conerance honse
new apostolic songs
hawassa conference honse
apostolicmezmure
የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን
abraham and eyasu teklem ariam
ቄስ ተክሌ
ቄስ ተክለማርያም
protestant
bishop degu
seifu on ebs

Комментарии

Информация по комментариям в разработке