በጎነትን መጨመር

Описание к видео በጎነትን መጨመር

ይህ በጎነትን መጨመር በሚል ርዕስ በኢትዮጵያ ሙሉ ወንጌል አማኞች ቤተክርስቲያን ሲልቨር ስፕሪንግ ሜሪላንድ የተሰጠ ትምህርት በ2ኛ ጴጥሮስ 1፥1-11 ባለው ክፍል ላይ የተመሠረተ ሲሆን ሦስት ዋና ዋና ክፍሎች አሉት። 1ኛው ከቁጥር 1 እስከ 4 ያለው በእግዚአብሔር የተደረገልንን በጎነትና የተሰጡንን ሦስት ክቡር ሥጦታዎች የሚያሳይ ነው። 2ኛው ከቁጥር 5 እስከ 7 ያለውና በሠጠን በጎነት ላይ ለሌሎች በጎ በማድረግ ሰባት ባሕሪያትን ልንጨምርበት እንደሚገባ ያሳያል። 3ኛውና የመጨረሻው ክፍል እነዚህን የበጎነት ባሕሪያት በእምነታችን ላይ ብንጨምር የምናገኛቸውን አምስት ክቡር ውጤቶች የሚያሳየን ነው። ይህንን የጊዜውን ቃል እስከ መጨረሻው ድረስ በትጋት በመከታተልና ከሕይወት ጋር በማዋሃድ የበጎነት ማማ ላይ እንድትወጡ ምኞቴ ነው።

Комментарии

Информация по комментариям в разработке