Ethiopia : የተረከዝ መላላጥ እና መሰነጣጠቅን ለማስወገድ የሚረዳ ዘዴ

Описание к видео Ethiopia : የተረከዝ መላላጥ እና መሰነጣጠቅን ለማስወገድ የሚረዳ ዘዴ

ኑሮን በዘዴ    / @ኑሮንበዘዴ  

የተረከዝ መላላጥ እና መሰነጣጠቅ ከልክ በላይ ሽፍን ጫማ በማብዛት፣ከንጽህና ጉድለት እንዲሁም ደረቅ ቆዳ ካሎት ሊከሰት የሚችል ነው፡፡ይህም ስሜት እግር እንዲሰነጣጠቅ እና የማቃጠል ስሜት እንዲሰማን ያደርጋል፡፡ህመሙ ባስ ሲልም ለከፋ ጉዳት ሊያጋልጥ ይችላል፡፡

Комментарии

Информация по комментариям в разработке